Fana: At a Speed of Life!

በሆርሙዝ ሰርጥ እየተደረገ ባለው ክልከላ ወደ ኢራን የሚጓዙ 38 መርከቦች አቅጣጫ ቀየሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በሆርሙዝ ሰርጥ እያደረገች ባለው ክልከላ ምክንያት ወደ ኢራን ሊያልፉ የነበሩ 38 መርከቦች አቅጣጫ ቀይረዋል። የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ዕዝ (ሴንትኮም) በሆርሙዝ የባህር ዳርቻ አካባቢ እያካሄደ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ 38 መርከቦች…

የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመነጋገር ሩሲያ ገብተዋል። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ለሁለት ወራት የዘለቀውን ጦርነት ለማቆም መደራደር ከፈለገች ስልክ መደወል እና ወደ እኛ መምጣት…

በከተማዋ አውቶቡሶች እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በቀን እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች አገልግሎት እየሰጠሁ ነው አለ። የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አካሉ አሰፋ ከነዳጅ እጥረት ጋር ተያይዞ በሕዝብ ትራንስፖርት ላይ አላስፈላጊ መጉላላቶች…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማኑኤላ ሉቃስ ጋር ተወያይተዋል። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ሁለቱ ሀገራት በፓን አፍሪካኒዝም ዕሳቤ የተቃኘ ልዩ ግንኙነት እንዳላቸው ጠቅሰው፥ የረጅም ጊዜ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤአይ የሙዚቃ ውድድር ላይ የቀረቡ ምርጥ 20 ሙዚቃዎች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና ከእሑድ ኤአይ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) የሙዚቃ ውድድር አካሂደዋል። በዚህም በውድድሩ ከቀረቡ ስራዎች መካከል ምርጥ 20 ሙዚቃዎች…

በክልሉ የምግብ ዋስትናን ለሚያረጋግጡ የግብርና ምርቶች የተሰጠው ትኩረት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው የመኸር እርሻ የምግብ ዋስትናን ለሚያረጋግጡ የግብርና ምርቶች ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል አለ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አንድሪው ቱት እንዳሉት÷ በክልሉ በ2018/19 የመኸር ምርት…

ቼልሲ ለኤፍ ኤ ዋንጫ ፍጻሜ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ መርሐ ግብር ቼልሲ ሊድስ ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በዌምብሌይ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኢንዞ ፈርናንዴዝ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም…

በደሃና ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደሃና ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ከእብና ከተማ ወደ ሰቆጣ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በደሃና ወረዳ ቀበሌ 9 ድግሽዋ ተብሎ በሚጠራ ሥፍራ የትራፊክ አደጋ…

ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 3 ለ 1…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነጩ ቤተ መንግሥት የጋዜጠኞች የእራት ግብዣ ላይ የተከፈተው ተኩስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ ያነጣጠረ እንደነበር ተመላክቷል፡፡ ኮል ቶማስ የተባለ ግለሰብ ትናንት ምሽት በዋሺንግተን የጋዜጠኞች የእራት ግብዣ ላይ ተኩስ በመክፈት በቁጥጥር…