የሀገር ውስጥ ዜና በቻን ማጣሪያ ላይ የሚካፈሉት ዋልያዎቹ ነገ ወደ ታንዛኒያ ያቀናሉ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ ታንዛኒያ ያቀናል። ዋልያዎቹ ከሩዋንዳ አቻቸው ጋር የፊታችን አርብ በታንዛኒያ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የመልሱ ጨዋታ በርዋንዳ ነሐሴ 29 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶለል በዓል በቆቦ ከተማ በድምቀት ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶለል በዓል "ሶለልን በግንባር ለድልና ለነፃነት" በሚል መሪ መልዕክት በቆቦ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ የቆቦ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሰይድ አባተ በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የሶለል በዓል በአሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በሶማሌ ክልል በሲቲ ዞን የሰብዓዊና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፎችን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ኒኮላስ ቮን አሬክስን ጋር ተወያዩ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና በመከረው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ላይ ተሳተፈች Alemayehu Geremew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያበመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ልማት ጉባዔ ላይ ተሳተፈች። ጉባዔው “የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ልማት ከኮቪድ ወረርሽኝ በኋላ አዲስ ለውጥ፤ አዲስ መንገድ እና አዲስ ክኅሎት” በሚል መሪ ቃል በቻይና ቲያንጂን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሠራዊቱን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የማራገብ ሙከራዎች እንዲቆሙ ሚኒስቴሩ አሳሰበ Feven Bishaw Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ፣ ባልተገቡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የመዘገብ ወይም የማራገብ አሉታዊ ሙከራዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የመከላከያ ሚኒስቴር አሳሳበ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የህዝቡ ድጋፍ እና ተሳትፎ ጠንካራ መሆን፤ መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የ2014 ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅድ ገለጻ ተካሄደ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የ2014 በጀት አመት ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅድ ገለጻ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ÷ ፓርቲውን ጊዜውን ሊመጥን በሚችል ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል የጀመረችው ጉዞ ሲቃኝ Alemayehu Geremew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግጭቶች፣ መከራዎችና ረሃብ ስትፈተን የቆየች ሀገር ብትሆንም አሁን ላይ ግን ካለፈው ትምህርት ወስዳ ሁኔታዎቹን ወደ ዕድል መቀየር መቻሏን በኬንያ ናይሮቢ የንግድ ሥራ ትምህርት ቤት የሥራ ፈጠራ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ቢታንጌ ንዴሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ7 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የአነስተኛና መካከለኛ የኢንደስትሪ ፓርክ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ7 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የአነስተኛና መካከለኛ የኢንደስትሪ ፓርክ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩ መልዕክት÷ ለአዲስ አበባ የመጀመርያና አዲስ ብስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ፋብሪካ ተመረቀ Amele Demsew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ እና ማከፋፈያ ፋብሪካ ተመረቀ። ፋብሪካው በየአብሥራ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ አማካኝነት የተገነባ መሆኑ ታውቋል። ፋብሪካውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና መጪውን የበዓል ግብይት የሚቆጣጠር ግብረ ኃይል ተቋቋመ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የበዓል ግብይት የሚቆጣጠር ከፌደራል መንግሥት፣ ከአዲስ አበባ እና ከኦሮሚያ ክልል ንግድቢሮዎች የተውጣጠ ግብረ ኃይል ተቋቋመ፡፡ ከመጪው የአዲስ ዓመት በዓል ጋር ተያይዞ የሚከሰት አላስፈላጊ የዋጋ ንረትን እንደሚቆጣጠር ግብረ…