Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ሶስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ሶስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በተቋማዊ አሠራር ላይ ያለውን ሂደት ለመገምገም ባለን ቁርጠኝነት…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበላቸው፡፡ የኢፌዴሪ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ÷ ከተባበሩት ዓረብ ኤሜሬቶች ባለሐብቶች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸውን ገለጸዋል፡፡…

በትግራይ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ የሲቪል ማኅበራት ሚና የጎላ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ለማድረስ እና የልማት ሥራዎችን ለማሳለጥ የሲቪል ማኅበራት ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ። የሲቪል ማኅበራት ባለሥልጣናት እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አመራሮች በትግራይ ክልል…

በሐረሪ ክልል የሕዝብ ለሕዝብ የኪነ-ጥበብ ድግስ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕዝብ ለሕዝብ ትሥሥርን ለማጠናከር ያለመ የኪነ-ጥበብ ድግስ በሐረሪ ክልል ተካሄደ። ድግሱ የተዘጋጀው የቢፍቱ ኦሮሚያ ባንድ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ መርሐ ግብሩ ለባንዱ መሥራቾችና ለባንዱ አባላት…

የዓለም የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት በይፋ ከፈተ። በሥነ-ሥርዓቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ  ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር በክልሉ እየተሰሩ ያሉ መንገዶችን በተመለከተ ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተደድሩ በውይይቱ እንደገለፁት÷ ከዚህ ቀደም ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደርና መንገዶቹን…

ከባድ የድካም ስሜት ምንድን ነው?

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የድካም ስሜት በአብዛኛው አልፎ አልፎ የሚከሰት ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በተደጋጋሚ ይከሰታል፡፡ ነገር ግን ከባድ የድካም ስሜት በህክምናው አጠራር "ሚያልጅክ ኢንስፋሎሚየላይትስ" (ኤም ኢ/ሲኤፍ ኤስ ) ከሌሎቹ የድካም ስሜቶች…

“የምሥራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ማዕከል” ከ676 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከ676 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ “የምሥራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ማዕከል” በድሬዳዋ ከተማ ሊያስገነባ ነው፡፡ የኮንትራት ውል ሥምምነቱን ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጋር መፈራረሙን ከኮሚሽኑ ያገኘነው…

ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ከኮሎምቢያ ባህል ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ ከኮሎምቢያ ባህል ሚኒስትር ጆርጅ ዞሮን ጋር በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ ÷ ኢትዮጵያ ያላትን ባህላዊ እሴቶችና የጥበብ ዘርፍን በማልማት ለማህበራዊ…