የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ ከቻይና-አፍሪካ ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና-አፍሪካ ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት እና በተቋሙ የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሊ ሺንፈንግ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ በኢትዮጵያ በሰሜኑ…
Uncategorized አገልግሎቱ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሳሳቱ መረጃዎችን የሚለቁ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ Melaku Gedif Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ የተሳሳቱ መረጃዎችን በመልቀቅ ተማሪዎች የስነ ልቦና ጫና እንዲደርስባቸው የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የ5 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ Melaku Gedif Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ በግጭትና ድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ5 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ በኢትዮጵያ…
ቢዝነስ በባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ አንድ ኪሎ የኢትዮጵያ ቡና በ47 ሺህ 236 ብር ተሸጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው የባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ (ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ) ውድድር የኢትዮጵያ ቡና አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን “ቡናችን ዳግም አሸነፈ፤ አርሶ አደሮቻችንም አሸንፈው የኢትዮጵያ ኩራት ሆነዋል”…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ Meseret Awoke Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2014 በጀት ዓመት ለነበረው ውጤታማ ጊዜ ከጎኑ ለነበሩ ተቋማትና ባለድርሻ አካላት የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ማዕድን ልማት ኮርፖሬሽን ስራ ጀመረ Amele Demsew Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል የተቋቋመው የአፋር ክልል ማዕድን ልማት ኮርፖሬሽን ዛሬ በይፋ ስራ ጀመረ፡፡ ኮርፖሬሽኑ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል። ስትራቴጂካዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቃሜታ ያላቸውን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ላሊበላና አካባቢው ኃይል እንዲያገኙ እየተሠራ ነው- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለላሊበላና አካባቢው እየተገነቡ ከሚገኙት ከወልዲያ ወይም ከጋሸና ማከፋፈያ ጣቢያ ኃይል ማገናኘት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የአሸንድዬ በዓልን ምክንያት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ423 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 69 ተሽከርካሪዎች ለክልሎች ተከፋፈሉ Shambel Mihret Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ423 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 69 የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለክልሎች አከፋፈለ፡፡ በርክክብ መርሐ ግብሩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ እንደገለጹት÷ ተሽከርካሪዎቹ በየክልሎቹ ውሃ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የካሜሩን ንግድ ምክር ቤት ልዑካን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩትን ጎበኘ Feven Bishaw Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካሜሩን ንግድ ምክር ቤት ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩትን የስራ እንቅስቃሴና የስልጠና አካዳሚ ጎብኝቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሰረት በቀለና ሌሎች የስራ ክፍል ሀላፊዎች ለልዑካን ቡድኑ የተቋሙን የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለመድኃኒት አቅርቦት የተለየ ትኩረት በመስጠት ድጋፍ እያደረገ ነው – ይናገር ደሴ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለመድኃኒት አቅርቦት የተለየ ትኩረት በመስጠት ከፍተኛ በጀት መድቦ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ይናገር ደሴ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የ2014…