የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የጎድጎድ እና አዳድሌ ወረዳዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ኢንጅነር መሀመድ ሻሌ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ የጎድጎድና አዳድሌ ወረዳዎችን ጎበኘ፡፡ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙበሽር ድባድ ራጌ÷የልዑካን ቡድኑ አባላት በአፍዴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የአደረጃጀት ጥያቄ የዜጎችን አብሮነት ባከበረ መልኩ እየተፈታ መሆኑ ተጠቆመ Mikias Ayele Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የአደረጃጀት ጥያቄዎች የዜጎችን የኖረ አብሮነትና ወዳጅነት ባከበረ መልኩ እየተፈታ ነው ሲሉ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የሕገ መንግስትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ዳይሬክተሩ ዶክተር ኃይለየሱስ ታዬ እና የወላይታ ዞን አስተዳዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከዓለም አቀፍ የተፈናቃዮች ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ አሻድሊ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዕምቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ሀገራዊ ስጋቶች ቀንሰዋል – ምሁራን Melaku Gedif Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በተለያዩ አካባቢዎች በወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ ሀገራዊ ስጋቶች መቀነሳቸውን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር እና ልማት ተመራማሪው ዶክተር መሀመድ አሊ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፍቃድ አገልገሎትን አንድነትን ለማጠናከር መጠቀም እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክረምት በጎ ፍቃድ አገልገሎትን ኢትዮጵያዊ አንድነትን ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ መጠቀም እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉ የትምህርት ፣ ባህልና ቱሪዝም ፣ ፋይናንስ ፣ እርሻና ተፈጥሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 30 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 30 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 1 ሺህ 26 የሚሆኑት ወንዶች ሲሆኑ፥ አራቱ ደግሞ እድሜያቸው ከአሥራ ስምንት ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት አመራሮች ዓውደ ጥናት እየተካሔደ ነው Alemayehu Geremew Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አመራሮች የሁለት ቀናት የአመራር እና አስተዳደር ዓውደ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ÷ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የሲሚንቶ ግብይት መመሪያን ተግባራዊ ለማድረግ ግብረ ኃይል አቋቋመ Mikias Ayele Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የሲሚንቶ ግብይትና ሥርጭት መመሪያ ቅንጅታዊ አሰራርን ተግባራዊ ለማድረግ ግብረ ኃይል አቋቋመ፡፡ በክልሉ ስራውን ተናቦ ለመስራት ቅንጅታዊ አሰራርን ተግባራዊ ባደረገ መልኩ መስራት አስፈላጊ ሆኖ በመገኝቱ ነው ከተለያዩ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዑጋንዳ ከፍተኛ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኘ Melaku Gedif Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኘው የዑጋንዳ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ ÷ ለልዑካን ቡድኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድንበር-ዘለል የጸጥታ እና የደህንነት ስጋቶችን መከላከል የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው Shambel Mihret Aug 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንበር-ዘለል የጸጥታ እና የደህንነት ስጋቶችን በብቃት ለመከላከል የሚያስችል ስልጠና ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኢንተለጀንስ አመራሮች እየተሰጠ ነው፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል÷ ስልጠናው መረጃ -መር የፖሊስ…