በሶማሌ በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው – የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየጣለ ያለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ምግብ ነክ የዕለት እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ቡድን መሪ በሺር አረብ እንደገለጹት÷በክልሉ ሸበሌ፣…