Fana: At a Speed of Life!

የምንሰራው ስራ የሰውን ህይወት እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምንሰራው ስራ የሰው ህይወትን እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ ጌጃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በ60…

በሐረሪ ክልል የቤት ኪራይ ጭማሪን ለመገደብ የወጣው ደንብ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪና ተከራይ ማስወጣትን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሦስት ወራት ተራዝሟል፡፡ ዜጎችን ከተለያዩ ጫናዎች ለመከላከል ደንቡ ለሦስት ወራት እንዲራዘም የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ወስኗል። በዚህም ለሚቀጥሉት…

የደቡብ ሱዳን ልዑካን ቡድን የህዳሴ ግድብን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ አማካሪ ኮንግ ቲፕቲፕ ጋትሉዋክ የተመራ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኘ፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የሚገኘው የልዑካን ቡድኑ በዛሬው ዕለት የታላቁ ህዳሴ ግድብን ተዘዋውሮ ተመልክቷል፡፡ በሌላ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኬንያ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ዊሊያም ሩቶ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኬንያ 5ኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ዊሊያም ሩቶ የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ። በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን በጠባብ ውጤት…

ዊሊያም ሩቶ 5ኛው የኬንያን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዊሊያም ሩቶ አሸነፉ። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን በጠባብ ውጤት ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ ያደረገው ውጤት ያመላክታል። በምርጫው ሩቶ ከ50 በመቶው…

የኢትዮጵያ እና አዘርባጃንን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን ከኢትዮጵያ ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትስስር የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የአዘርባጃን ሪፐብሊክ ኤምባሲ ኃላፊ ሩስላን ናሲቦቭ አስታወቁ፡፡ የንግድ ትስስርና የውጭ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ…

በዳኝነት አካል ውስጥ የሙስና መከላከያ ስትራቴጂ መመሪያ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የፌደራል ፍርድ ቤቶች በዳኝነት አካል ውስጥ የሙስና ተግባራት መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ መመሪያን አጸደቀ፡፡ ጉባኤው ዛሬ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ነው የፌደራል ፍርድ ቤቶች በዳኝነት አካል…

ኢራን የቪዬናው የኒውክሌር ውይይቱ ፍላጎቶቿን ያላሟላ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን የኒውክሌር ውይይቱ አወንታዊ ቢሆንም የእሷን ፍላጎት ሙሉ በሙሉ ያሟላ አለመሆኑን ገለጸች። በተያዘው የፈረንጆቹ ነሐሴ ወር መጀመሪያ በኦስትሪያ ቪዬና የ2015ቱን የኒውክሌር ስምምነት ዳግም ወደ ነበረበት ለመመለስ ያለመ ውይይት ተካሂዷል።…