Fana: At a Speed of Life!

ቻይና የታይዋን መሪ በአሜሪካ ጉብኝት እንዳያደርጉ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የታይዋን መሪ ጻይ ኢንግ ዌን በአሜሪካ ሊያደርጉ ያሰቡትን ጉብኝት እንዳያደርጉ አስጠንቅቃለች፡፡ ቤጂንግ የታይዋን መሪ ከአሜሪካ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ኬቪን ማካርቲ ጋር ከተገናኙ የአፀፋ እርምጃዎችን እንደምትወስድ አስጠንቅቃለቸ፡፡ ጻይ…

ኢትዮጵያ ከስንዴ ተመጽዋችነት ወደ ውጭ ገበያ አቅራቢነት ተሸጋግራለች – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ልማት ላይ በቁጭትና ቁርጠኝነት በመሥራት ኢትዮጵያን ከስንዴ ተመጽዋችነት ወደ ውጭ ገበያ አቅራቢነት ማሸጋገሩን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በየዓመቱ 17 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ከውጭ በማስገባት ከ700…

ሩሲያ ያርስ በተባለው አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ያርስ የተባለውን አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል በመጠቀም ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡ በወታደራዊ ልምምዱ ከ3 ሺህ በላይ ወታደሮች ተሳታፊ ሶሆኑ 300 ያርስ ሚሳኤል ደግሞ ጥቅም ላይ እንደሚውል አልጄዚረ የሩሲያን…

ለክልሉ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለክልሉ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጋምቤላ ከተማ ከሃይማኖት አባቶችና ከሃገር ሽማግሌ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ…

ቋሚ ኮሚቴው የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ምርት እድገት ላይ እንዲያተኩር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቋሚ ኮሚቴው የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ምርትን በማሳደግ ሀገሪቱ ከዘርፉ ማግኘት ያለባትን ጥቅም እንድታገኝ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ አሳሰበ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢንዱስትሪ ፓርኩ…

የበጎ ፈቃድ ደም ለጋሾች ቁጥር እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጾም ወቅት የደም ለጋሾች ቁጥር ስለሚቀንስ በቂ ደም እያገኘ አለመሆኑን የኢትዮጵያ ደም እና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተያዘው የጾም ወቅት በቂ ደም ከማግኘት አንፃር ውስነነት መኖሩን የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ…

አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዡ ቢንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያ እና ቻይናን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለኮንሶ ዞን 50 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20 ፣2015( ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ የኮንሶ ዞን ወገኖች 50 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ ከመዲናዋ ባለሃብቶች የተሰበሰበ ሲሆን፥ የተለያዩ አልሚ ምግቦችን ያካተተ መሆኑ…

አስቸኳይ የፓስፖርት አገልግሎት ለጊዜው መቋረጡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት እንዲሁም በ11ዱ የክልል ቅርንጫፍ ፅኅፈት ቤቶች ሲሰጥ የነበረው “አስቸኳይ” የፓስፖርት አገልግሎት ለጊዜው መቋረጡ ተገለጸ፡፡ አገልግሎቱ የተቋረጠው ከአቅም በላይ የባለ ጉዳይ ፍሰት ከመፈጠሩ ጋር…

350 ሺህ ዶላር አሽሽቷል የተባለው ተጠርጣሪ ላይ የ7 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ወደ ሀገር ይዞ የገባ በማስመሰል 350 ሺህ የአሜሪካ ዶላር አሽሽቷል የተባለው ተጠርጣሪ ላይ የሰባት ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። ክስ እንዲመሰረት ለዓቃቤ ሕግ የሰባትቀን ጊዜ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…