350 ሺህ ዶላር አሽሽቷል የተባለው ተጠርጣሪ ላይ የ7 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ወደ ሀገር ይዞ የገባ በማስመሰል 350 ሺህ የአሜሪካ ዶላር አሽሽቷል የተባለው ተጠርጣሪ ላይ የሰባት ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።
ክስ እንዲመሰረት ለዓቃቤ ሕግ የሰባትቀን ጊዜ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…