Fana: At a Speed of Life!

አስተማማኝ ወታደራዊ ኃይል ለመገንባት እየተሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ የተሟላ ሎጂስቲስቲክስ በማቅረብ አስተማማኝ ወታደራዊ ኃይል ለመገንባት እየሰራን ነው ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ከሁሉም ዕዞች ከተውጣጡ የሎጂስቲክስ አመራሮች ጋር ዓመታዊ…

የባህር ዳር እና የግልገል በለስ ከተሞች በጋራ ለመልማት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር እና የግልገል በለስ ከተሞች በጋራ ለመልማት የሚያስችል ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የሁለቱ እህትማማች ከተሞች የጋራ የልማት መድረክ በግልገል በለስ ከተማ የሁለቱም ከተሞች ፣ የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞንና የመተከል ዞን ከፍተኛ አመራሮች…

አትሚስ በሚል ስያሜ የተደራጀው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት ቀጠናውን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ በአሚሶም ሰላም ማስከበር ተልዕኮውን ሲወጣ የነበረው 6ኛው ዙር የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሰራዊት አትሚስ በሚል ስያሜ በአዲስ አደረጃጀት ለተቋቋመው ሰላም አስከባሪ ኃይል አስረከበ፡፡ በርክክብ ስነ ስርዓቱ…

ሩሲያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች – ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ፕሬዚዳንት ፑቲን አረጋገጡ፡፡ ፑቲን የሰሜን ኮሪያን የነፃነት ቀን አስመልክተው ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በላኩት ደብዳቤ እንደገለፁት የሩሲያ እና የሰሜን ኮሪያ…

የአረንጓዴ አሻራ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ ሆኗል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በሀገሪቱ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ዓመታቱ የአረንጓዴ አሻራ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሳርቤት – ጎፋ ማዞርያ – የፑሽኪን -ጎተራ  ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሳርቤት - ጎፋ ማዞርያ - የፑሽኪን -ጎተራ  ማሳለጫ ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክትን ዛሬ መርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ÷ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ፣…

በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ወገኖች ጋር በቅንጅት ለመሥራት ምክክር ተደርጓል – ወይዘሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በየሀገራቱ የሚገኙ በእውቀትና ልምድ የጎለበቱ ሀገር ወዳድ ወገኖችን አስተባብሮ በቅንጅት መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን ገለጹ፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት የመከሩት…

የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ሕገ ወጥ መሳሪያ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ለ45 ቀናት ክትትል ሲደረግባቸው የቆዩ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ መነሻቸውን ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አርጡ ፉርሲ ወረዳ ጪረቲ ቀበሌ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሌ ክልል የተተገበረውን የመሰረተ ልማት አውታር አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሌ ክልል በአጭር ጊዜ ተግባራዊ የተደረገውን ሰፊ የመሰረተ ልማት አውታር ግንባታ አድንቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ÷ በዘመናዊ መልኩ ዕድሳት የተደረገለትን የሶማሌ ክልል…

በወምበራ ወረዳ 1 ሺህ 395 ዜጎች ወደ ማዕከል ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ወምበራ ወረዳ እየተካሄደ ያለውን ሕግ የማስከበር ሥራ ተከትሎ 1 ሺህ 395 ዜጎች ወደ ኮንግ ማዕከል ተመልሰዋል፡፡ ከ1 ሺህ 395 ዜጎች መካከል 99 ያህሉ ሕጻናት መሆናቸው ተገልጿል። በቀጣናው የተገኘውን…