Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲነት አደገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በባለቤትነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ አቪየሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲነት ማደጉ ተገለጸ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በ”ኤሮስፔስ” እና በመስተንግዶ መርሐ-ግብሮች የምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞችን መጀመሩም ከአቪየሽኑ…

በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል፡፡   በደቡብ ክልል 342 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የነበረ…

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አማራጮች ብሔራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አማራጮች ብሔራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት…

በኦሮሚያ ክልል በ2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ተሰራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ6 ሚሊየን በላይ አርሶ አደሮችን በማሳተፍ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ መሰራቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዓመታት በሁሉም ዞኖች፣ ወረዳዎችና የገጠር ቀበሌዎች…

ጀርመን ቻይናን አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ቻይና በሩሲያ እና ዩክሬን ጉዳይ ጣልቃ ከገባች ማዕቀብ እንደሚጠብቃት አስጠነቀቁ። ሹልዝ በአሜሪካ ከሚያደርጉት ጉብኝት ጋር ተያይዞ፥ ቻይና በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ጣልቃ የምትገባ ከሆነ ጀርመን በትልቋ የንግድ…

በአማራ ክልል በ12ኛ ክፍል ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሌሎች የክልል ከፍተኛ…

በክልሉ ተከስቶ የቆየውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የተከናወኑ ስራዎች ውጤታማ ነበሩ – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ተከስቶ የቆየውን የጸጥታ ችግር በሠላማዊ መንገድ ለመፍታት የተከናወኑ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለፁ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት የ5ኛ ዓመት 8ኛ የሥራ ዘመን 15ኛ…

በትግራይ ክልል የጤና ተቋማት በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የጤና ተቋማት በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በሚኒስቴሩ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መሪ ስራ አስፈጻሚ ረጋሳ ባይሳ÷በትግራይ…

የቲክ ቶኩ ኮከብ ካቢ ላሜ የ “ጣልያን ጋት ታለንት”ን ዳኛ በመሆን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲክ ቶኩ ኮከብ ካቢ ላሜ ልዩ ተሰጥዖ ያላቸውን የጥበብ ሰዎች በማፍራት የሚታወቀውን የ “ጣልያን ጋት ታለንት” የዳኞች ቡድን ተቀላቅሏል፡፡ ካቢ ላሜ በሴኔጋል ተወልዶ በጣልያን ማደጉን የቢቢሲ ዘገባ አስታውሷል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ካቢ ላሜ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኳታር ያደረጉትን ቆይታ አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በኳታር ያደረጉትን ቆይታ አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። #PMAbiyDoha #LDC5 #Ethiopia Office of the Prime…