Fana: At a Speed of Life!

ለ91 ሺህ የብዝኃ ሕይወት ዝርያዎች ጥበቃ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ91 ሺህ በላይ የብዝኃ ሕይወት ዝርያዎችን በመሰብሰብ ጥበቃ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የአዝርዕትና ሆርቲ ካልቸር ምርምር መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ውብሸት ተሾመ÷ የብዝኃ ሕይወት ሃብት…

የዓለም ሥርዓት ወደ ብዝኃ-መር መቀየር አለበት – ቻይና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ሥርዓት ከአንድ ብቻ መር ወደ ብዝኃ-መር መቀየር እንዳለበት ቻይና አስገነዘበች፡፡ የሀገሪቱ ከፍተኛ ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በዚሁ ወቅት የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ እንዳሉት፤ ሀገራቸው የተሻለ ዓለም…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሊቨርፑል ከ ፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ሊቨርፑልን ከፒኤስጂ የሚያገናኘው ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በአሰልጣኝ አርኔ ስሎት እየተመራ በቀጥታ 16ቱን የተቀላቀለው የእንግሊዙ ክለብ ሊቨርፑል ወደ…

በከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት የመንገድ መሠረተ-ልማት ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛው የአዲስ አበባ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት የከተማዋን 30 በመቶ ክፍል በመንገድ መሠረተ-ልማት ማስተሳሠርን ታላሚ በማድረግ እየተሠራ መሆኑን የአሥተዳደሩ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት የከተማዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግ…

ሶስት የቀድሞ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ተሽከርካሪዎችን በመስረቅ የተከሰሱ ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት ሁለት ተሽከርካሪዎችን ሰርቀዋል ተብለው ክስ የቀረበባቸው ሶስት የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ዘጠኝ ከሳሾችን ጥፋተኛ ሲል የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ፍርድ ሰጠ።…

የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በመመለስ ረገድ ለውጦች እየተመዘገቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በመመለስ ረገድ ለውጦች እየተመዘገቡ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ገለጸ። የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ከቅርጫፍ ጽ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ጋር በመሆን "ጠንካራና ውጤታማ አደረጃጀት…

ከዚህ ቀደም የተደረገው የሰላም ስምምነት በሶማሌ ክልል ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር አስችሏል – ኦብነግ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ መንግስትና በኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) መካከል ከዚህ ቀደም የተደረገው የሰላም ስምምነት በሶማሌ ክልል ሰላምና መረጋጋት ለመፍጠር ያስቻለ መሆኑን ኦብነግ አስታወቀ። በናይሮቢ ከተማ በኦብነግ ስም የወጣው መግለጫ…

ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይናን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በአፍሪካ ቀንድ እና በአፍሪካ ስላሉ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል።…

የሌማት ትሩፋት ለበርካታ የማህበረስብ ክፍሎች የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር ለበርካታ የማህበረስብ ክፍሎች የስራ ዕድል እየፈጠረ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሌማት ትሩፋት መርሃ…

የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማትና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በክልሉ የተከናወኑ የልማት እና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም ተገምግሟል፡፡ አቶ አሻድሊ…