የዓለም ባንክ በ2023 ለአፍሪካ ከ50 ቢሊየን ዶላር የማያንስ በጀት እንደሚመድብ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በ2023 ለአፍሪካ ከ50 ቢሊየን ዶላር የማያንስ በጀት እንደሚመድብ የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ኦስማኔ ዲያጋና ገለጹ።
በ36ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት የዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት…