Fana: At a Speed of Life!

የታለመለት ነዳጅ ድጎማን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችልን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ልዩ ቁጥጥር ማድረግ ይገባል – የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በነዳጅ ላይ የሚያደርገው ድጎማ ወደ ታለመለት ድጎማ ማዞሩን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችልን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ልዩ ቁጥጥር እና ክትትል መደረግ እንዳለበት የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ። በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና…

ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ በንግድና ትራንዚት የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ በንግድ፣ ትራንዚት እና ሌሎች የትብብር ጉዳዮች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ተስማሙ፡፡   የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት…

አቶ ብናልፍ አንዷለም በሰላም ግንባታ ሂደት ላይ ከቀጠናው የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም በሰላም ግንባታ ሂደት ላይ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳንና ኤርትራ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ብናልፍ ከኦስማን ዲዮን ጋር በኢትዮጵያ በመከናወን ላይ የሚገኙ የዘላቂ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት በመሠረተ ልማት ግንባታ፣በማኀበራዊ ልማት፣በግብርና፣በቀጠናዊ ትስስር እና በኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሞች ላይ ድጋፍ ማድረጉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር መለያየቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ጋር በይፋ መለያየቱን አስታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ከአሜሪካ  ወደ አገር ቤት በመመለስ ላለፉት ሦስት ዓመት የቀድሞ ክለቡ ኢትዮዽያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።…

የ2015 የፌዴራል መንግስት በጀት 786 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 786 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2015 የፌዴራል መንግስት በጀት አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ያካሄደ ሲሆን፥ በ2015…

የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሰልጣን ለመልቀቅ የወሰኑት ባለፉት ሁለት ቀናት ከ50 በላይ የመንግሥታቸው ሚኒስትሮች እና የስራ ሀላፊዎች ስልጣን…

“በወጪ ምርት ዘርፍ በጣም ግዙፍ ዕመርታ ታይቷል ”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በወጪ ምርት ዘርፍ በጣም ግዙፍ ዕመርታ ታይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የወጪ ምርት እድገትን…

የ2015 በጀት በ6 ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 በጀት በስድስት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ዛሬ በተካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2015 በጀት ረቂቅ…