Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ጉብኝት በሚያደርጉበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ የመከላከያ ሚኒስትሮች ሁለቱን ኮሪያዎች የሚያዋስነውን አካባቢ እየጎበኙ በነበረበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች። ሰሜን ኮሪያ በዚህ ሳምንት ከበርካታ የሮኬት ማስወንጨፊያ…

የአመቱ ምርጥ ፈራሚ እየተባለ የሚገኘው ግራኒት ዣካ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ወቅት በነውጠኝነቱ የሚታወቀውና በአሁን ሰዓት የሰንደርላንድ ስኬት መሪ ተዋናይ የሆነው ስዊዘርላንዳዊው ግራኒት ዣካ፡፡ በፈረንጆቹ 1992 በባዜል ስዊዝርላንድ የተወለደው ግራኒት ዣካ የእግር ኳስ ህይወቱ ጅማሮውን በዛው በትውልድ ከተማው…

የቀድሞ ቡድኑን በተቃራኒ የሚገጥመው አርኖልድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ዙር መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ጨዋታ የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የልጅነት ክለቡን በተቃራኒ የሚገጥም ይሆናል፡፡…

የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኢንዱትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ…

በመዲናዋ 17 ሺህ በላይ የመሬት ይዞታዎች በካዳስተር ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሶስት ወራት 17 ሺህ በላይ የመሬት ይዞታዎች ላይ የካዳስተር ምዝገባ ተከናውኗል አለ የከተማዋ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ፡፡ ኤጀንሲው ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ ከመሬት ይዞታ ጋር ተያይዞ…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ዝርጋታ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና የፈረንሳይ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (ኢ ዲ ኤፍ) አመራሮች…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት አንገት የሚያስደፋ ታሪክ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁላችንንም አንገት የሚያስደፋ ጥቁር ታሪክ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት "እንዳይደገም ፤…

ኢትዮጵያ የአርበኞች ሀገር ናት – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ የአርበኞች ሀገር ናት፤ መከላከያ ሰራዊት የአባቶቹን አርበኝነት ነው የወረሰው አሉ። ፊልድ ማርሻሉ ይህንን ያሉት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት…

የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ በፈጸመው ጥቃት አዝኗል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ሕዝብ ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ በፈጸመው ጥቃት አዝኗል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት "እንዳይደገም ፤ መቼም…

ያልተዘመረላቸው ጀግኖች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፀሐይ መሸ ደህና እደሩ ብላ ቦታውን ለጽልመት ትታ ሄዳለች፤ ከአድማሱ ስር ደግሞ ከአንዲት ድክም ካለች ጎጆ ውስጥ የሚወጣው ጭስ ይትጎለጎላል። በዚህች ትንሽዬ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ በሦስት ጉልቻ ላይ ተጥዳ የምትንተከተከውን ሽሮ እናት ዓይኖቿን ከጭሱ…