Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ- ሱዳን የባቡር ሐዲድ ግንባታ የአዋጭነት ግምገማ በካርቱም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳንን በባቡር ሐዲድ ለማገናኘት ሲካሄድ የቆየውን የአዋጪነት ጥናት የሚገመግም አውደ ጥናት ዛሬ በሱዳን ካርቱም ተጀምሯል። የሁለቱ ሀገራት ባለሙያዎችና የአማካሪ ድርጅቱ ተወካዮች የተገኙበት መድረኩ÷ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የደረሰውን…

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከ24 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ከ24 ሺህ በላይ ዜጎች የሚውል ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ የተለያዩ የቤት ቁሳቁስን ያካተተ መሆኑን ኮሚቴው ገልጿል። የተደረገው ድጋፍ በራያ ቆቦ እና አላማጣ ከተሞች…

በአፋር በጦርነቱ በተጎዱ አካባቢዎች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ፕሮጀክቶችሊተገበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የልማት ፕሮጀክቶች ሊተገበሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አቶ አወል አርባ በክልሉ በጦርነቱ በተጎዱ ወረዳዎች ላይ የሚሠሩ የልማት ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከወርልድ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገርአቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ዮርዳኖስ አለባቸው እንደገለጹት፥ ኩፍኝን ጨምሮ የኮቪድ 19 ክትባት ይሰጣል። ከዚህ…

ለቱሉ ሞዬ የእንፋሎት ኃይል ልማት ፕሮጀክት የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የቱሉ ሞዬ የእንፋሎት ኃይል ፕሮጀክት ልማት የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ፈቀደ። የእንፋሎት ኃይል ልማት ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ 150 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ የገንዘብ…

ለሀገራዊ የምክክር መድረክ መሳካት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ለአካታች ሀገራዊ የምክክር መድረክ መሳካት ሁሉም የብልፅግና ፓርቲ አመራር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል" ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ̎አቅምን በውጤት ፈተናን በስኬት̎”…

ስደተኞች የሚያደርሱትን ተጽዕኖ ለመቀነስ ባለፉት 5 ዓመታት በተከናወኑ ተግራት ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስደተኞች ተጠልለው በሚኖሩባቸው አካባቢዎች በሚገኙ ማህበረሰቦች ላይ የሚደርሰውን ተፅዕኖ ለመቀነስ ባለፉት አምስት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ እንደነበሩ ተገለፀ። 11ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ)…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 5 አባላት ያሉት የፀረ-ሙስና ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በክልሉ ሌብነትን እና ብልሹ አሠራርን መታገል የሚያስችል 5 አባላት ያሉት የፀረ-ሙስና ኮሚቴ አቋቁመዋል። የመንግስትና የህዝብን ሃብት ከብክነት ለመታደግ…

ቱርክ 12 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ የነዳጅ ክምችት አገኘሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ 12 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ የነዳጅ ዘይት ክምችት ማግኘቷን አስታወቀች፡፡ ቱርክ በደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቷ ክፍል በምትገኘው ሲርናክ ግዛት ጋባር ተራራ ላይ ያገኘችው የነዳጅ ክምችት ከተጣራ በኋላ 150 ሚሊየን በርሜል እንደሚሆን…

ደም ግፊትን ያለ መድሃኒት እገዛ እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ግፊትን ለመቆጣጠር ከማረጋጊያ መድሃኒት ባለፈ የአኗኗር ዘይቤን እና አመጋገብን በማስተካከል መቆጣጠር እንደሚቻል በጤናው ዘርፍ የተሰሩ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በዕለት ተዕለት ኑሯችን የምንከተለው የአኗኗር ዘይቤ እና የአመጋገብ ሁኔታ ደም…