Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የ2015 ክልል አቀፍ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ልማት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2015 ክልል አቀፍ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ልማት ስራ በዛሬው ዕለት በማእከላዊ ጎንደር ዞን አርማጭሆ ወረዳ ተጀምሯል፡፡ መርሃ ግብሩን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀምበር ያስጀመሩት ሲሆን÷የሀይማኖት…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በቅርቡ ለተሾሙት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በቅርቡ ለተሾሙት 14 ባለሙሉ ሥልጣን አምሳደሮችና 7 አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ ሰጡ፡፡ የሹመት ደብዳቤ የመስጠት መርሐ -ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የውጭ ጉዳይ…

የኦሮሚያ ፖሊስ ለጥምቀት በዓል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የጥምቀት በዓልን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን እንዳስታወቀው÷ በዓሉ በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ…

በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓል ጃንሜዳን ጨምሮ በ83 ቦታዎች ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ጃንሜዳን ጨምሮ በሰባት ክፍለ ከተሞች በ83 ቦታዎች ላይ እንደሚከበር የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተገለጸ፡፡ የሀገረስብከቱ ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ለእምነቱ ተከታዮች ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ…

በሐረሪ ክልል የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች የጥምቀት ማክበሪያ ስፍራን አጸዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የሃይማኖት አባቶችና የተለያዩ እምነት ተከታዮች የጥምቀት ማክበሪያ ስፍራን አጸዱ፡፡ የምሥራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ቀሲስ ንጋቱ ደሳለኝ እንደገለፁት፥ የሃይማኖት አባቶች ተሰባስበን የጥምቀት ማክበሪያ ስፍራን…

የቻይና ሕዝብ ቁጥር በ60 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሽቆልቆሉ ተነግሯል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የሕዝብ ቁጥር ከ1961 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ መቀነስ እንደየታየበት ተገልጿል፡፡ ሀገሪቱ በታሪኳ በማኦ ዜዶንግ የግብርና ፖሊሲ አስከፊውን ረሃብ ስትዋጋ ካጋጠማት የህዝብ ቁጥር ማሽቆልቆል ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የቁጥር መቀነስ መመዝገቡ…

የአዲስ-አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ- አዳማ የክፍያ መንገድ የአዳማ ዋና መውጫ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ መሆኑን የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አስታውቋል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ትላንት ሰኞ ምሽት 4:45 ላይ ወደ አዳማ አረቄ ጭኖ እየተጓዘ…

በተሽከርካሪ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል፡፡ የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር ለሚመጡ እንግዶች የተሳለጠ አገልግሎት እንዲያገኙ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ለጥምቀት በዓል ለሚመጡ እንግዶች የተሟላ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማድረጋቸውን አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ገለጹ፡፡ በኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምዕራብ ሪጅን የኦፕሬሽን ዳይሬክተር ወርቃለማሁ ዳኛቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባውን የለሚ አደባባይ ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባውን የለሚ አደባባይ ግንባታ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በዚሁ ወቅት ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ተጨማሪ መስቀል…