Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ሊግ እየተወዳደሩ ለሚገኙ ክለቦች የኳስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአማራ እግር ኳስ ሊግ እየተወዳደሩ ለሚገኙ ክለቦች የኳስ ድጋፍ አደረገ፡፡ በአራት ምድብ ተከፍሎ እየተከናወነ የሚገኘው የአማራ ክልል ሊግ የምድብ አንድ ውድድር በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ…

25 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኤሌክትሪክ ባልደረሰባቸው ከተሞችና መንደሮች ፍትሃዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እያከናወኑ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ በ2014 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ…

በቸኮሌት መጠቅለያ የኮኬን ዕፅ ይዞ ከኢትዮጵያ ለመውጣት የሞከረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቸኮሌት መጠቅለያ የኮኬን ዕፅ ይዞ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከኢትዮጵያ ለመውጣት የሞከረው የውጭ አገር ዜጋ በ12 ዓመት ፅኑ እስራትና በ75 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ፍርድ ቤት ወሰነ። አርፋን ሀይደር የተባለው የውጭ አገር…

አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማብዛትና ማስፋፋት ምርጫ የሌለው ጉዳይ ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማብዛትና ማስፋፋት ምርጫ የሌለው ጉዳይ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እና የካቢኔ አባላት በሀዋሳና አከባቢው የሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዲስትሪዎች…

የኩፍኝ መከላከያ ክትባት በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ። ክትባቱን በአፋር ክልል ያስጀመሩት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሀቢብ እንደገለጹት፥ ክትባቱ በክልሉ በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች እና ጊዜያዊ መጠለያ…

የሰላምና የፀጥታ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሰላምና የፀጥታ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ የሰላም ሚኒስቴር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው። በምክክር መድረኩ…

ለኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር እንደሚሰሩ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነት መጠናከር እንደሚሰሩ ተመራጩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ በትዊተር ገፃቸው ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደስታ መግለጫ ባስተላለፉት የምስጋና መልዕክት፥ የሁለቱን…

ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታቸውን በትምህርታቸው ላይ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉትን ዓመታት ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡ ተማሪዎች ሙሉ ትኩረታቸውን በትምህርታቸው ላይ ሊያደርጉ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…