Fana: At a Speed of Life!

የጦርነትን ውድመት ለማስቀረት ሁሉም ለሰላም ቅድሚያ እንዲሰጥ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦርነትን ውድመት ለማስቀረት ሁሉም ለሰላም ቅድሚያ እንዲሰጥ ኢዴህ እና ነእፓ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ህፃናትን ጨምሮ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዜጎችን በግዳጅ ወደ ጦር ሜዳ እያዘመተ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች ዓለም…

ምክር ቤቱ በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል የተደረጉ ወታደራዊ ስምምነቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያና ቱርክ መንግስታት መካከል የተደረገውን የወታደራዊ ማዕቀፍ ስምምነት፣ የወታደራዊ ፋይናንስ ትብብር ስምምነትና የፋይናንስ ድጋፍ ማስፈጸሚያ ፕሮቶኮልን መርምሮ አጸደቀ። ኢትዮጵያና ቱርክ…

ትሪፖሊ በታጠቂ ኃይሎች በተኩስ ታመሰች

አዲስ አበባ፣ግንቦት 9፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሊቢያ በስልጣን ሽኩቻ ምክንያት በተፈጠረ ውዝግብ የታጠቁ ኃይሎች በትሪፖሊ ተኩስ መከፈታቸውን የሀገሪቱ ፓርላማ አስታወቀ፡፡ የሊቢያ ጦር አዛዥ ፊልድ ማርሻል ካሊፋ ሀፍጣር በሰጡት መግለጫ፥ በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊ የተከሰተው ግጭት…

በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ከ19 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአውሮፓ ሕብረት የአስቸኳይ ጊዜ ትረስት ፈንድ እና ዓለም አቀፉ ነፍስ አድን ኮሚቴ ጋር በመተባበር ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ከ19 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ…

በአፋር ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ከነገ ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ከነገ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ እድሜያቸው ከ6 ወር እስከ 23 ወር የሚሆናቸው ከ200 ሺህ በላይ ሕጻናት ክትባቱን እንደሚወስዱ ገልጿል።…

ከተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደቀያቸው የመመለስ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ድባጢ ወረዳ የሕዝቦችን የቆየ የጋራ አብሮነት ለማጠናከር እና ግጭቶችን በይቅርታና በእርቅ በመፍታት ሂደት በተሰራው ስራ የተፈናቀሉ ወገኖችን የመመለስ ስራ ተጀመረ፡፡ የድባጢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሉዓለም…

146 ዜጎች ከየመን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከየመን ወደ ኢትዮጵያ በተደረገ የአንድ ጊዜ በረራ 146 ዜጎችን ወደ አገራቸው መመለስ ተችሏል። ከተመለሱት መካከል 126 ወንዶች 15 ሴቶችና 5 ህጻናት እንደሚገኙበት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈጥሮ ፀጋዎችን ለማልማት የመንግስት ድጋፍ እንዲጠናከር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያሉ የተፈጥሮ ፀጋዎችን በማልማት የክልሉን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማፋጠን የፌደራል መንግስት ድጋፍ ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠየቀ። በስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል እና በቤኒሻጉል ክልላዊ…

የአፍሪካ ከተሞች ጉባዔ በኬንያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ጉባዔ በምዕራብ ኬንያ ባሕር ዳርቻ በምትገኘው ኪሱሞ ከተማ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ጉባዔው በመካከለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የአፍሪካ ከተሞች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚያጋጥሟቸውን በርካታ ፈተናዎች ለማቃለል እና ቀጣይነት ያለው…

በርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ልዑክ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ልዑክ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኘ፡፡ የክልሉ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የተካሄደው አገር አቀፍ የንቅናቄ መድረክ…