ጤና ከፍተኛ የደም ግፊትን እንዴት መከላከል ይቻላል? Feven Bishaw May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የዓለም የደም ግፊት ቀን "ደም ግፊትዎን በትክክል ይለኩ፣ ደም ግፊትዎን ይቆጣጠሩ ፣ ረጅም እድሜ ይኑሩ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የደም ግፊት ጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ) ፣ የልብ ህመም፣…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል ዮሐንስ ደርበው May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የጣናው ሞገድ ማሸነፉን ተከትሎ በ 29 ነጥብ ደረጃውን አሻስሎ 10ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ÷ ቡድኑ በተከታታይ ነጥብ መጣሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የፈረንሳይ መንግስታት የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የገንዘብ ድጋፉ የፈረንሳይ መንግስት በኢትየዮጵያ ውስጥ ለሚከናወኑ ሶስት የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት አስር ወራት ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ዘርፍ 33 ነጥብ 14 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ Feven Bishaw May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር ወራት ከቆዳና ቆዳ ውጤቶች ዘርፍ 33 ነጥብ 14 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ፡፡ በቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ብርሃኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ500 ሚሊየን ብር በወረኢሉ ከተማ ለሚገነባው የግብርና ምርምር ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ ዮሐንስ ደርበው May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት በ500 ሚሊየን ብር 23ኛውን የግብርና ምርምር ማዕከል በአማራ ክልል ወረኢሉ ከተማ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን እንደገለጹት የማዕከሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም መጠናከርና ህገወጥ ተግባራትን ለመታገል ከመንግስት ጎን ሆነው እንደሚሰሩ የሶማሌ የአገር ሽማግሌዎች ገለጹ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም፣ ፀጥታ መጠናከርና ህገወጥ ተግባራትን ለመታገል ከመንግስት ጎን ሆነው እንደሚሰሩ የሶማሌ ክልል የአገር ሽማግሌዎች ተናገሩ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በዛሬው ዕለት ከክልሉ የአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከላዊ ዕዙ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ ለሚቃጣ ማናቸውም ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ዕዝ በሀገራችን ሉዓላዊነት ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩ አሸባሪዎችን መደምሰስ በሚያስችል ወታደራዊ ቁመና ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ። ማዕከላዊ ዕዝ "ስልጠና ለተሻለ የግዳጅ አፈፃፀም" በሚል መርህ በተሠጠው የአመራር ሥልጠና በምንም የማይበገር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን የአዞቭስታል ተዋጊዎቿ ለሩሲያ ወታደሮች እጅ እንዲሰጡ ማዘዟን አረጋገጠች Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዩክሬን በአዞቭስታል የብረት ማምረቻ ፋብሪካ መሽገው ይዋጉ የነበሩ ወታደሮቿ ለሩሲያ ኃይሎች እጅ እንዲሰጡ ትዕዛዝ መስጠቷን ገለጸች፡፡ የዩክሬን ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጽህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው፥ በማሪዮፖል ግዛት በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለአንድ ዓመት የሚቆይ በሠላም ግንባታ፣ በአብሮነት እሴት እና በእርቀ ሠላም እንዲሁም በግጭት ቅድመ ማስጠንቀቅ ዙሪያ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፑንት ላንድ የልዑካን ቡድን በሶማሌ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበርን ጎበኙ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፑንት ላንድ የልዑካን ቡድን አባላት በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን በጎልጄኖ ወረዳ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክቶችን ተመለከቱ። በሶማሌ ክልል በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አተገባበር ልምድ እየወሰዱ የሚገኙት የፑንት ላንድ…