ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ከተማና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ24ኛ ሳምነት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ረፋድ 4 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ሪችሞንድ አዶንጎ ለአዲስ አበባ ከተማ ጎል ሲያስቆጥር ፥ ሄኖክ አየለ ለድሬዳዋ ከተማ ባለቀ ደቂቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ጋር በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን የትብብር ዘርፎች ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ ለመቀጠል ዝግጁና ቁርጠኛ መሆኑን የቻይና ልማት ባንክ የአሜሪካና አፍሪካ ዓለም አቀፍ ትብብር ዲፓርትመንት ጄነራል ሀላፊ ቢያን ሺዩን ገለጹ በቤጂንግ የኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የመሳሪያ ሥርጭት እና ቁጥጥር አተገባበሯን እንድትፈትሽ ቻይና ጠየቀች Alemayehu Geremew May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ መሣሪያ በታጠቁ ሁከት ፈጣሪዎች በዜጎቿ ላይ የሚፈጽሙትን የሽብር ተግባር እንድትቆጣጠርና እርምጃ እንድትወስድ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን ጠየቁ፡፡ ቃል አቀባዩ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ ከመሣሪያ ጋር የተገናኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት እንዲጠናከር ተጠየቀ Feven Bishaw May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ እንዲጠናከር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነት የፌዴራል እና የክልል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶችና ዳኞች የተሳተፉበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ ከነገ ጀምሮ የቁጥጥር ዘመቻ ይካሄዳል Feven Bishaw May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ ከነገ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የቁጥጥር ዘመቻ በአዲስ አበባና በአራት ክልሎች እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የመንገድ ደህንነት እና የመድህን ፈንድ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሞዛምቢክ ከእስር እንዲፈቱ የተደረጉ 32 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞዛምቢክ በእስር ላይ የነበሩ 32 ኢትዮጵያውንን በማስፈታት በሰላም ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሥራዎችን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ያለመ ንቅናቄ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እና የዘርፉን ኢንቨስትመንት ለማበረታታት ያለመ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ኢትዮጵያ ታምርት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በጥብቅ ደንነት በዩኔስኮ የተመዘገበው የማጃንግ ጥብቅ ደን እየወደመ መሆኑ ተነገረ Feven Bishaw May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ብሄረሰብ ዞን የሚገኘው የማጃንግ ጥብቅ ደን ባዮስፌር ሪዘርቭ በህገ ወጥ ደን ጨፍጫፊዎች ውድመት እየደረሰበት መሆኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከአራት ዓመታት በፊት በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ341 ሚሊየን በላይ ችግኝ አዘጋጀ ዮሐንስ ደርበው May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ341 ሚሊየን በላይ ችግኝ ማዘጋጀቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው÷ የአረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጫናዎችን በህዝብ ጽናት ፣ በዳያስፖራው ተሳትፎና በዲፕሎማሲ ተቋቁመን የከፋ ችግር ሳይደርስ ቀጥለናል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke May 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ በሪፖርታቸውም ሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም…