Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ነገ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ 17ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን…

የአሜሪካ የትራንስፖርት ደኅንነት የኢትዮጵያን የበረራ ደኅንነት አጠባበቅ አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የትራንስፖርት ደኅንነት አስተዳደር ምክትል ረዳት ኃላፊ ካሪግ ሊየንስ የኢትዮጵያን የበረራ ደኅንነት አጠባበቅ አደነቁ፡፡ ካሪግ ሊየንስ እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ ከበረራ ደኅንነት ጋር…

የኦሮሚያ ክልል ሰባት አባላት ያሉት የጸረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ሰባት አባላት ያሉት የጸረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ፡፡  በኦሮሚያ ክልል ሌብነትን እና ብልሹ አሠራርን ለመታገል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር  ሺመልስ አብዲሳ ሰባት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ  አቋቁመዋል። በዚህም መሠረት÷…

የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሣምንት ጨዋታ የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 2 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ጎሎች ኢብራሂም ከድር በ60ኛው እንዲሁም ናትናኤል ሰለሞን በ74ኛው ደቂቃ…

9ኛው ከፍተኛ የአፍሪካ ሰላምና ፀጥታ ጉባዔ በአልጀሪያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አህጉር ሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክረው 9ኛው ከፍተኛ የአፍሪካ ሠላምና ፀጥታ ጉባዔ በአልጀሪያ ኦራን ከተማ እየተካሄደ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጉባዔው ላይ…

በትግራይ ክልል የድንገተኛ ሕክምና ምላሽና ጤና ተቋማትን አገልግሎት የማስጀመር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የድንገተኛ ሕክምና ምላሽ እና ጤና ተቋማትን አገልግሎት የማስጀመር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የሕክምና አገልግሎት ለሚያስፈልጋቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች የሰብዓዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ እንኳን ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) አደረሳችሁ።…

ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ ያልተቋረጠ ውጤታማ ድጋፍ ማድረጓን ትቀጥላለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልከድር መሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡   ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ÷ ኢትዮጵያ አሸባሪውን የአልሸባብ ሃይል በመደምሰስ እና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር አን ቤት ቲቪንሪምን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ አን ቤት ቲቪንሪምን በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች በተመድ በአደጋ ጊዜ ስለሚኖር የትምርህት ሁኔታ ዓለም አቀፍ ፈንድ እና…