Fana: At a Speed of Life!

የአሸባሪው ህወሓት ጠብ አጫሪ ተግባር የትግራይን ህዝብ አደጋ ላይ የጣለ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተዘዋወረ ህዝቡን ለጦርነት እየቀሰቀሰ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች በመውጣት ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በጠብ አጫሪ ተግባሩ እንደቀጠለና የትግራይን ህዝብ አደጋ ላይ…

በ41 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የከረጢት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር በ41 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የከረጢት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ የከረጢት ፋብሪካው የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

በሰቆጣ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ “ኢስተርን ኬፕ ኡምታታ ከተማ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአዲስ አበባ አማራ ወጣቶች ጋር በመተባበር በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን በሰቆጣ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡…

የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በሴካፋ ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል በኩል በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ለሚሳተፉ 23 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርቧል፡፡ በዚህም መሰረት፡ ግብ ጠባቂ ታሪኳ በርገና ፣ የምወድሽ ይርጋሽዋ እና ቤቴሌሄም…

1ሺህ 40 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 40 ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 303 ሴቶች ሲሆኑ÷ 90 የሚሆኑት ደግሞ ህጻናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

ለዓይነት 2 የስኳር ሕመም ክትትል የሚውል “ቲርዝፓታይድ” የተሰኘ አዲስ መድሃኒት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የምግብና መድሃኒት አስተዳደር ለዓይነት 2 የስኳር ሕመም ክትትል የሚውል “ቲርዝፓታይድ” የተሰኘ አዲስ መድሃኒት አጸደቀ፡፡ መድሃኒቱ ፈቃዱን ያገኘው ከፌዴራሉ የቁጥጥር ባለሥልጣን ነው ተብሏል፡፡ “ቲርዝፓታይድ” የተሰኘው አዲስ…

በሐረሪ ክልል መሬት አጥረው በተቀመጡ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል መሬት አጥረው በተቀመጡ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን፥…

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ የ300 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የ300 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ በዓለም…

የአማራን ሕዝብ ደኅንነት ለማስጠበቅ ያለመ የተደራጀ ሥልጠና ሊሰጥ መሆኑን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራን ሕዝብ ደኅንነት ለማስጠበቅ ያለመ የተደራጀ ሥልጠና ሊሰጥ መሆኑን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት የጦር መሳሪያ ምዝገባ እንደሚካሔድ የአማራ ክልል…

በአዲስ አበባ በእንጨት ስራ ድርጅት ውስጥ የተደበቀ ከ3 ሺህ በላይ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃ ደህንነት ባደረጉት ክትትል በአንድ የእንጨት ስራ ድርጅት ውስጥ ተደብቆ የተቀመጠ ከ3 ሺህ በላይ ጥይት ከእነ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሁለቱ…