Fana: At a Speed of Life!

የእሁድ ገበያ የመዲናዋን ነዋሪዎች በመደገፍ በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የእሁድ ገበያ ነዋሪዎችን በመደገፍ በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰቡን የኑሮ ውድነት ጫና ለመቀነስ በልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራባቸው ካሉ ጉዳዮች አንዱ የእሁድ ገበያ…

መንግሥት ለክልሉ አርሶ አደሮች ከምርት እስከ ገበያ ትስስር ያመቻቻል -አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ፋፈን ዞን ደጋህሌ ከተማ በግብርና ሥራ የሚተዳደሩ ዜጎች ለገበያ ያቀረቡትን ፍራፍሬ ጎብኝተዋል። የደጋህሌ ከተማ ለግብርና ምቹ ከሆኑ የክልሉ ከተሞች አንዷ ስትሆን አርሶ አደሮች…

የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና አመራሮች የማዕድን ሚኒስቴርን የሪፎርም ስራዎች ተመለከቱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የማዕድን ሚኒስቴርን የሪፎርም ስራዎች ተመልክተዋል። ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎቹና አመራሮቹ በሚኒስቴሩ…

መንግስት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የምርምራ ውጤት ምክረ ሀሳብን ተግባራዊ ለማድረግ ያለው ዝግጁነት አበረታች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የሰብዓዊ መብት ጥሰት የምርምራ ውጤት ምክረ ሀሳብን ተግባራዊ ለማድረግ ያለው ዝግጁነት አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ። ምክትል ኮሚሽነሯ ወይዘሮ ራኬብ መሰለ፥ ኮሚሽኑ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰብዓዊ መብቶችን…

በሐረሪ ክልል የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በትኩረት ይሰራል- ርዕሰ መስተደድር ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች የክልሉን ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ እና የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ስራ አስጀምረዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት በክልሉ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት…

ፊንላንድ ኔቶን ለመቀላቀል ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መቀላቀል እንደምትፈልግ በይፋ አስታወቀች። የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ከካቢኔያቸው ጋር በነበራቸው ስብሰባ፥ ፊንላንድ የኔቶ አባል ለመሆን በምታቀርበው የአባልነት ጥያቄ ላይ…

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ20 ሺህ በላይ ሰዎች በቲቢ በሽታ ሕይወታቸው ያልፋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ20 ሺህ በላይ ሰዎች በቲቢ በሽታ ምክንያት ሕይወታቸው እንደሚያልፍ እና ከቀዳሚዎቹ አምስት ተላላፊ በሽታዎች መከላከል ቲቢ የመጀመሪያው እንደሆነ ተገለጸ። ቲቢን በማጥፋት የድርሻችንን እናበርክት፤ ሕይወትን እንታደግ በሚል መሪ…

በምስራቅ ሐረርጌ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሆስፒታል ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሆስፒታል ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። በውጪ አገራት የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ናቸው ይህን ሆስፒታል የሚያስገነቡት። በመርሀ ግብሩ ላይ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ…

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በባህርዳር የተገነቡና በሥራ ላይ የሚገኙ ኢንቨስትመንቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በባህርዳር ከተማ የሚገኙ በሃገር ውስጥና በውጭ ባለሀብቶች የተገነቡና በሥራ ላይ የሚገኙ ኢንቨስትመንቶችን ጎብኝተዋል። የተጎበኙት ኢንቨስትመንቶች በአግሮ ኢንዱስትሪው ዘርፍ የባህር ዳር ፍሬሽ…

የአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በእንጅባራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በእንጅባራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ “የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለዘላቂ ሠላም” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ÷…