የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ከኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቤአተ ሜይንል-ራይዚንገር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያ እና የኦስትሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። በተጨማሪም በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች … Mikias Ayele Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ዘመኑን የዋጁ እና የሰብዓዊ መብቶችን አጠባበቅ የሚያጠናክሩ በርካታ የሕግ ማዕቀፎች ተካተውበታል፡፡ ከ6ዐ ዓመታት በላይ ያገለገለውን የወንጀል ሕግ የሚተካ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት የኢኮኖሚ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ sosina alemayehu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ስትራቴጂካዊ የኢኮኖሚ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የ2026 የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ…
ቢዝነስ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና እና የአውሮፓ ህብረት የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈራረሙ sosina alemayehu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት እና የአውሮፓ ህብረት የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ-አውሮፓ ህብረት የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ መክፈቻ ላይ…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 29ኛው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ መኪዩ መሐመድ በጉባኤው መክፈቻ ላይ አዲሱ የፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ በአንድ ዓመት ውስጥ በርካታ ተግባራት ማከናወኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ sosina alemayehu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ ያላቸውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የ2026 የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ የጸደይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀየስነው የኢኮኖሚ አካሄድ ጠንካራ ባለሁለት አሃዝ የእድገት ሂደትን አስመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀየስነው አዲሱ የኢኮኖሚ አካሄድ በአጭር ጊዜ ትግበራ ጠንካራ ባለሁለት አሃዝ የእድገት ሂደትን አስመዝግቧል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት መረጃ፤ ዛሬ ጠዋት የስራ ዘመኑን…
ቴክ ድርጅቱ የከተማ አውቶቡሶችን የክፍያ ስርዓት በዲጂታል ሊያደርግ ነው Yonas Getnet Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የክፍያ ስርዓቱን ሙሉ በሙሉ በዲጂታል ሊያደርግ ነው አሉ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አካሉ አሰፋ። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የከተማ አውቶቡስ የስምሪት እና ቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Adimasu Aragawu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የኢንቨስትመንትና የልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ የጸደይ ወቅት ስብሰባ ጎን…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን በማሸነፍ ነጥቡን አጠበበ Mikias Ayele Apr 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ተጠባቂ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን 2 ለ 1 አሸንፏል። በሜዳው ኢትሃድ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ የሊጉን መሪ አርሰናልን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ ቼሪኪ እና ሃላንድ ባስቆጠሯቸው…