ፋና ስብስብ ከአፍሪካ ኢትዮጵያን ምርጫ ያደረገው እውቁ ብሎገር… Adimasu Aragawu Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የማሕበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው ሀሪ ጃጋርድ ከአፍሪካ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያን ምርጫው አድርጓል። እንግሊዛዊው ብሎገር ሀሪ ጃጋርድ በፌስቡክ 5 ሚሊየን እንዲሁም በዩቲዩብ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ተከታዮች ያሉትት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብርና ፅንፈኛ ኃይሎችን ተልዕኮ ለማስፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 138 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Yonas Getnet Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍላጎታቸውን በኃይል ለማስፈፀም ታጥቀው በጫካ ከሚንቀሳቀሱ የሽብር እና ፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር የሀገሪቱን ሰላምና ደኅንነት ለማወክ እንዲሁም መጪውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ ስምሪት ወስደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 138 ተጠርጣሪዎች በሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ዘርፍ ያላትን ታላቅ ዝና ዳግም ያረጋገጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ዘርፍ ያላትን ታላቅ ዝና ዳግም ያረጋገጠ ነው አሉ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮፕ32 ዘላቂ ትሩፋት ያለው ሆኖ እንዲያልፍ ለማድረግ ይሰራል – ዓለምጸሐይ ጳውሎስ Adimasu Aragawu Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 32ኛው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ32) ሂደት ዘላቂ የሆነ ትሩፋት ያለው ሆኖ እንዲያልፍ ለማድረግ ይሰራል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምጸሐይ ጳውሎስ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ፋና ስብስብ የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ Yonas Getnet Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አምባሳደሮች እና ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኃይማኖት ተቋማት መገናኛ ብዙኃን የተቋቋሙበትን የኢትዮጵያ ሕግ የማክበር ግዴታ አለባቸው – ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Adimasu Aragawu Apr 18, 2026 0 የሃይማኖት ተቋማት መገናኛ ብዙኃን የተቋቋሙበትን የኢትዮጵያ ሕግ የማክበር ግዴታ እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገለጹ። "የሃይማኖት ተቋማት የመገናኛ ብዙኃን ለሰላምና አብሮነት" በሚል መሪ ሀሳብ በተዘጋጀው መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮፕ32 ጉባዔ ኢትዮጵያ እየተጠቀመች ያለውን አረንጓዴ ኢነርጂ ለሌሎች የምናጋራበት ነው – ፍሬህይወት ታምሩ Adimasu Aragawu Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮፕ32 ጉባዔ ኢትዮጵያ እየተጠቀመች ያለውን አረንጓዴ ኢነርጂና የላቁ ቴክኖሎጂዎችን ለሌሎች የምናጋራበት ነው አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ32ኛው የተባበሩት መንግሥታት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ዳግም ዘጋች sosina alemayehu Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ዳግም መዝጋቷን አስታወቀች። በትናንትናው ዕለት ኢራን በሊባኖስ እና እስራኤል መካከል የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የሆርሙዝ ሰርጥ ለንግድ መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት እንዲሆን ወስና የነበረ ቢሆንም በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ46 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል Abiy Getahun Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ46 ሚሊየን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል አለ። ከየካቲት 28 ቀን ጀምሮ የመራጮች ምዝገባ በዲጅታል እና በማኑዋል አማራጭ እየተከናወነ ይገኛል። የመራጮች ምዝገባ ሂደትን…
የሀገር ውስጥ ዜና መዲናዋ ባሏት የስፖርት መሰረተ ልማቶች ዓለም አቀፍ የስፖርታዊ ክንውኖች ትኩረት ማዕከል ሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ sosina alemayehu Apr 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርብ ዓመታት በተገነቡ የስፖርት መሰረተ ልማቶች አዲስ አበባ ከተማ ዓለም አቀፍ የስፖርታዊ ክንውኖች ትኩረት ማዕከል መሆን ችላለች አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ተገንብቶ የተጠናቀቀውን (የ46…