የሀገር ውስጥ ዜና የህብረት ሥራ ማህበራት ለገጠር ልማት ያላቸውን ሚና ለማጠናከር እየተሰራ ነው sosina alemayehu Apr 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ኮሚሽን የህብረት ሥራ ማህበራት በገጠር ልማትና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ያላቸውን ሚና ለማጠናከር እየተሰራ ነው አለ። 2ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ “ወደ ቀበሌ መድረስ” በሚል መሪ ሃሳብ…
ቢዝነስ አየር መንገዱ 6 ዘመናዊ ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው sosina alemayehu Apr 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ዘመናዊ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል። አየር መንገዱ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ከኩባንያው ጋር ያደረገው ግዙፍ ስምምነት የአየር ላይ የበላይነቱን ይበልጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረት ሥራ ማህበራት በኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚያጎለብት ተግባር ተከናውኗል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) sosina alemayehu Apr 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት የሕብረት ሥራ ማህበራት በሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚያጎለብት ተግባር ተከናውኗል አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ sosina alemayehu Apr 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ጠዋት ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላን አግኝቼ ከአውሮፓ ኅብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ እድገት ለማስቀጠል ትብብሯን ታጠናክራለች abel neway Apr 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ኢኮኖሚያዊ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ የጸደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከፈረንሳይ ግምጃ ቤት ከፍተኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና መካሄዱ ያልተረጋገጠው የአሜሪካና ኢራን 2ኛው ዙር የኢስላማድ ድርድር Adimasu Aragawu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመካከለኛውን ምስራቅ ጦርነት ለመቋጨት በፓኪስታን አስተናጋጅነት ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የአሜሪካ እና ኢራን 2ኛው ዙር ድርድር ስለመካሄዱ እስካሁን ርግጠኛ መሆን አልተቻለም። የአሜሪካ ልዑካን ቡድንን የሚመሩት ምክትል ፕሬዚዳንቱ ጄዲ ቫንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በአየር ንብረት ለውጥ እና ዘላቂ የልማት ግቦች ዙሪያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Adimasu Aragawu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በአየር ንብረት ለውጥ እና ዘላቂ የልማት ግቦች ዙሪያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቤአተ ሜይንል-ራይዚንገር ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል ያለው ግንኙነት እየተጠናከረ መጥቷል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል ያለው ግንኙነት እየተጠናከረ መጥቷል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የአውሮፓ ሕብረት ዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ጆሴፍ ሰኪላን በጽሕፈት ቤታቸው…
ፋና ስብስብ ዓለምን ያስደመመው ኢትዮጵያዊ ዲዛይነር Adimasu Aragawu Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜን የጠገቡ፣ የመጀመሪያ ገጽታቸውን ከእርጅና ብዛት የረሱ፣ ከላይም ከታችም የተቀደዱ እና ከመወየብ ያለፉ፣ አቧራ ከመጠጣት ብዛት ቀለማቸውን የቀየሩ ልዩ ልዩ ጫማዎች እና ቦርሳዎች በአንድ ብሎኬት ግድግዳ ላይ ተደርድረው ይታያሉ። በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃይካ በኢትዮጵያ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን የልማት አጀንዳዎችን እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ Yonas Getnet Apr 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የልማት አጋርነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የ2026 የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም…