Fana: At a Speed of Life!

በግራንድ ፕሪ ውድድር የተሳተፉ ስመ ጥር አትሌቶች በአዲስ አበባ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በግራንድ ፕሪ ውድድር የተሳተፉ ስመ ጥር ዓለም አቀፍ አትሌቶች በአዲስ አበባ የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ አትሌቶቹ የአዲስ ስፖርት ፓርክ፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እና የወንዝ ዳርቻ ልማትን…

ሊቨርፑል እና አስቶን ቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ 

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 33ኛ ሳምንት ጨዋታ ሊቨርፑል እና አስቶን ቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ በመርሲሳይድ ደርቢ ከኤቨርተን ጋር ጨዋታውን ያደረገው ሊቨርፑል 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ሞሀመድ ሳላህ እና ቨርጂል ቫንዳይክ ለሊቨርፑል እንዲሁም ቤቶ…

ሀሮ ደንዲ እና አካባቢው ኢትዮጵያን ያቆሙ ጀግኖች መፍለቂያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀሮ ደንዲ እና አካባቢው ኢትዮጵያን ያቆሙ ጀግኖች መፍለቂያ እና ታሪካዊ አካባቢ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነው የሀሮ ደንዲ ሎጅ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…

ኢትዮጵያ የምትሰራው በአባቶቻችን ደም ብቻ ሳይሆን በእኛም ላብ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የምትሰራው በአባቶቻችን ደም ብቻ ሳይሆን በእኛም ላብ እንደሆነ አምነን እየሰራን ነው አሉ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነው የሀሮ ደንዲ ሎጅ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር…

የሀሮ ደንዲ ሎጅ ዘመናዊ ሥነ ሕንጻ ከተፈጥሮ ጋር የተዋሃደበት የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሀሮ ደንዲ ሎጅ ዘመናዊ ሥነ ሕንጻ ከተፈጥሮ የልብ ትርታ ጋር የተዋሃደበት የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው አሉ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነው የሀሮ ደንዲ ሎጅ ‎ጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅ መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሐ ግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ ‎ጠቅላይ ሚኒስትርሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ይህ ስፍራ…

ሰሜን ኮሪያ በሚያዚያ ወር ብቻ ለ4ኛ ጊዜ ያስወነጨፈችው ባላስቲክ ሚሳኤል…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው ዕለት በርካታ የአጭር ርቀት ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባሕር አስወንጭፋለች፡፡ ፕዮንግያንግ ዛሬ ያደረገችው የሚሳኤል ሙከራ ከፈረንጆቹ 2026 ወዲህ ለ7ኛ ጊዜ ሲሆን ÷ በሚያዚያ ወር ደግሞ አራተኛዋ ነው፡፡…

አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ለመቀጠል…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ የማደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑካን ቡድን ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ጋር…

ትኩረት ከተሰጣቸው ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ሥራ ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ሥራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ÷…

ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል – የሳምንቱ ተጠባቂ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ የሊጉን መሪ አርሰናልን ያስተናግዳል፡፡ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ…