Fana: At a Speed of Life!

የመስቀል ደመራ በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊት …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በአደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ አንዱ ነው፡፡ መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ተሰቅሎ፣ ደሙን አፍስሶ፣ ስጋውን ቆርሶ ዓለምን ያዳነበት የክርስቶስ ዙፋን በመሆኑ…

የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች መከበር ጀምሯል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ…

ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡ በዓሉ በመላው ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተወራረሰ እና ተጠብቆ የቀጠለ ክዋኔን የሚያሳይ የኢትዮጵያ ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ2018 ዓ.ም መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፤ የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥና እንደገና የማንሣት በዓል ነው ብለዋል።…

የጋምቤላ ክልል ለ128 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ128 የህግ ታራሚዎች ሙሉ ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ታራሚዎቹ በቆይታቸው መታረማቸውን፣ መታነፃቸውን እና መጸጸታቸውን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ መስቀልና ኢሬቻን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል እና ኢሬቻ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች ዘወትር በዓል በመጣ ቁጥር እንደምናደርገው…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለተመዘገበው ደካማ ውጤት ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተመዘገበው ደካማ ውጤት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይቅርታ ጠየቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን 20ኛውን የቶኪዮ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቆይታ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፤…

የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና ፍጥነት በማከናወን ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራት እና ፍጥነት በማከነወን አበረታች ውጤት ተመዝግቧል አሉ፡፡ የክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት የልማት ፕሮጀክቶች የመስክ ምልከታ ሪፖርት ላይ የፕሮጀክት ባለቤት ተቋማት…

የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የ2018 የመስቀል በዓልን በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት ታከብራለች፡፡ ቤተክርስቲያኗ የደመራ በዓል በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሀገረስብከት በሚገኘው ጽዮን ማርያም ቁምስና በደመቀ ሁኔታ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 253 ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 253 ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎች እና ጧሪ ደጋፊ ለሌላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች አስተላልፈዋል። ከንቲባ አዳነች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እጅግ በመጎሳቆላቸው ፈርሰው የተገቡ 253 ቤቶችን…