Fana: At a Speed of Life!

ሄቨን-1 የተሰኘ የመጀመሪያው የግል የጠፈር ጣቢያ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለማችን የመጀመሪያ የሆነው ሄቨን-1 የተሰኘ የንግድ የጠፈር ጣቢያ ሊጀመር ነው። ላለፉት 25 ዓመታት ምድርን በመዞር ላይ የሚገኘው ዓለም አቀፉ የጠፈር ጣቢያ (ISS) በፈረንጆቹ 2030 አካባቢ አገልግሎት መስጠቱን የሚያቋርጥ ሲሆን÷ ጊዜው…

ኢትዮጵያ ለውጭ ባለሃብቶች ምቹ ሥነ ምህዳር በመፍጠር ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ሆናለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ልማት ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች ምቹ ሥነ ምህዳር በመፍጠር ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ሆናለች አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል። ሚኒስትሩ በቻይና ኢንዱስትሪና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ሊ ሊቸንግ የተመራ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመስከረም ወር በሚከበሩ በዓላት ዙሪያ ከፀጥታ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመስከረም ወር በሚከበሩ በዓላት ዙሪያ ዛሬ ከፌደራል፣ አዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ክልል የፀጥታ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

በሊጉ የመጀመሪያ ሣምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ ቡናን ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ በመጀመሪያ ሣምንት የሚደረግ ይሆናል፡፡ በሌላ በኩል የአምና የሊጉ አሸናፊ…

ለትውልድ በሚተላለፉ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ሊኖር አይገባም

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ዓድዋ ድል አይነት ለትውልድ በሚተላለፉ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ሊኖር አይገባም አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) ም/መሪ አቶ ዮሐንስ መኮንን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ይህ ትውልድ…

በሲዳማ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የተገነባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ስራ ጀምሯል፡፡ የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተመርቆ ክፍት ተደርጓል፡፡…

በአዲሱ የውድድር ዘመን የሪያል ማድሪድ ጅማሮ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሪያል ማድሪድ በ2024/25 የውድድር ዘመን ባለፉት ዓመታት ሲያደርግ እንደነበረው በዋንጫዎች የታጀበ ጊዜ ማሳለፍ አልቻለም ነበር። በውድድር ዘመኑ በምንጊዜም ተቀናቃኙ ባርሴሎና ላሊጋውን ጨምሮ ሌሎች የውስጥ ውድድር ዋንጫዎችን ተነጥቋል።…

የምዘና ሥርዓትን በማጠናከር ውጤታማ ሥራዎችን መከወን ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የክልል ተቋማት መሪዎች የምዘና ውጤት ግምገማ እና የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት ÷ የምዘና ሥርዓትን እያጠናከሩ ውጤታማ ሥራዎችን መሥራት…

በጋምቤላ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተጠናቅቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈለጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጋምቤላና የደቡብ ሱዳን አኅጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መጋቤ ሥርዓት ዴንግ ሬስ በዓለም በማይዳሰስ…

በመዲናዋ ለመስቀል ደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሠረት፦ • ከቅዱስ ኡራኤል አደባባይ ወደ…