Fana: At a Speed of Life!

“ጋሪ ዎሮ” የዘመን መለወጫ በዓል ማሕበራዊ መስተጋብር የሚጠናከርበት ነው – አቶ አሻድሊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦሮ ሽናሻ "ጋሪ ዎሮ" የዘመን መለወጫ በዓል ይቅር ባይነትና ማሕበራዊ መስተጋብር የሚጠናከርበት ነው አሉ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን። የቦሮ ሽናሻ የዘመን መለወጫ በዓል "ጋሪ ዎሮ" በአሶሳ ከተማ በፓናል ውይይት…

ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ግራሃም ፖተርን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የለንደኑ ክለብ ዌስትሃም ዩናይትድ አሰልጣኝ ግራሃም ፖተርን ከኃላፊነታቸው አሰናብቷል፡፡ አሰልጣኙ ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ክለቡን ከተረከቡ ወዲህ በቆይታቸው ካደረጉት 25 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት ስድስቱን ብቻ ነው፡፡…

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ልሕቀት ማዕከል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ በቴክኖሎጂ፣ ሳይንስ እና ፈጠራ ዘርፎች ላይ የሚሰራው "አንሶ አፍሪካ" የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ልሕቀት ማዕከል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተከፍቷል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ወቅት እንደተገለጸው፥ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የሳይንስ፣…

ኢትዮጵያዊቷ ፅጌ ካሕሳይ በዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና ከአፍሪካ በቀዳሚነት አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ፅጌ ካሕሳይ በዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና በወጣቶች ዘርፍ ከአፍሪካ አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች። የዓለም የብስክሌት ሻምፒዮና በሩዋንዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም ኢትዮጵያዊቷ ብስክሌተኛ ፅጌ ካሕሳይ 74 ኪሎ ሜትር…

የመስቀል በዓል በመላ ሀገሪቱ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ ተከበረ። በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ ሀገሪቱ…

“ዐፄ ደመራ” በጎንደር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደርና በሌሎች የሰሜን ኢትዮጵያ አንዳንድ ከተሞች ደመራ የሚለኮሰው ዛሬ ነው። በንግስት እሌኒ ዘመን አይሁዳውያን በጎልታ ተራራ የቀበሩትን የክርስቶስ መስቀል ደመራ ለኩሰው ያገኙበት ቀን መስከረም 17 ላይ ስለሆነ በጎንደርና…

የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ…

የኢትዮ-ቻይና የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ ትብብር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በቻይና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ይን ሔጁን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…

የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በመላው ኢትዮጵያ የተከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዳስታወቀው፤ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ተጠናቅቋል።…

ምስራቅ ዕዝ የጽንፈኛ ቡድኑን እንቅስቃሴ ተከታትሎ እርምጃ በመውሰድ ሰላም እያጸና ነው – ጀነራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ምስራቅ ዕዝ የጽንፈኛ ቡድኑን እንቅስቃሴ ተከታትሎ እርምጃ በመውሰድ ሰላም እያጸና ነው አሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም እና የአማራ ክልል የፀጥታ ካውንስል ሰብሳቢ ጀነራል አበባው ታደሰ። የምስራቅ…