Fana: At a Speed of Life!

አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ ዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ የዋንጫ እና የክብር ካባ ሽልማት ተበረከተለት። በደማቅ ሥነ-ሥርዓት በተከናወነው የፍጻሜ ውድድር ላይ አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አሕመድ በክብር…

የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው ግንባታ ያሳያል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው ግንባታ ያሳያል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ኢትዮጵያ የሾመቻችሁ የመከላከያ የጦር…

 ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለተለያዩ የጦር መኮንኖች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦ በዚህም መሰረት በጄነራልነት ማዕረግ፦ 1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ 2…

 የሕዳሴ ግድብ ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ከሰኞ ጀምሮ ምዝገባ በማድረግ መጎብኘት ይቻላል አሉ። ሚኒስትሯ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ ጎብኝዎች ሕዳሴ ግድብን…

የሕዳሴ ግድብ ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ከሰኞ ጀምሮ ምዝገባ በማድረግ መጎብኘት ይቻላል አሉ። ሚኒስትሯ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝተዋል። በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ ጎብኝዎች ሕዳሴ ግድብን…

በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በአንፊልድ በተደረገው ጨዋታ ሪያን ግራቨንበርች እና ሁጉ ኢኪቲኬ የሊቨርፑልን ጎሎች ሲያስቆጥሩ የኤቨርተንን ብቸኛ ጎል ኤዲሪሳ ጉየ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን…

ኢትዮጵያ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች አግኝታለች። ኢትዮጵያ በውድድሩ በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ መዲና ኢሳ እና ፋንታዬ በላይነህ ብትወከልም…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያሳየው ድጋፍ ለሀገራዊ የልማት ግቦች ያለውን መሻት ያሳያል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ ያሳየው ሕዝባዊ ድጋፍ ለሀገራዊ የልማት ግቦች ያለውን መሻት የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከ700 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከፍያለው ተፈራ…

የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ታሳቢ ያደረገ የትውልድ ግንባታ ላይ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ ዓላማዎችንና ዓለም የደረሰበትን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ታሳቢ ያደረገ የትውልድ ግንባታ ስራ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የአርቴፊሻል…