Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከሕዳሴ መጠናቀቅ የልማት ጉልበት ያገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ተጨማሪ የልማት ጉልበት ያገኛል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች…

 ጉባዔው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመሪዎች ዘንድ እውቅና እንዲያገኝ አስችሏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመሪዎች ዘንድ እውቅና እንዲያገኝ አስችሎታል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሯ ጉባኤውን በተመለከተ በሰጡት…

የተቀናጀ የማገገሚያ ህክምና አገልግሎት ማዕከል ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የማገገሚያ ህክምና አገልግሎት ማዕከል ግንባታ ተጀምሯል። የማዕከሉን መሰረተ ድንጋይ ያስቀመጡት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በወቅቱ እንዳሉት፤ መንግስት ባለፉት ዓመታት ለጤናው ዘርፍ…

  ለ10ኛው የከተሞች ፎረም የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በአፋር ክልል ሎጊያ ሰመራ ከተማ ለሚካሄደው 10ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው አለ፡፡ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የዝግጅት ስራዎችን አስመልክቶ በሰጡት…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የሐረር ሁለተኛ ደረጃ ሞዴል ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እና የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሐረር ሁለተኛ ደረጃ ሞዴል ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀምረዋል። ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን በማስፋት ረገድ…

የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ ዳግም በደማቅ ቀለም የተጻፈበት ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‌‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የድል እና የጀግንነት ታሪክ ዳግም በደማቅ ቀለም የተጻፈበት ነውአሉ። የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ መመረቁን…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዘመን ተሻጋሪ የስኬት ማህተም ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማንኛውንም ነገር ማሳካት እንደምንችል በተግባር ያረጋገጠ ዘመን ተሻጋሪ የስኬት ማህተም ነው አሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ። የግድቡን መጠናቀቅን በማስመልከት በጅግጅጋ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ…

ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ለኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ እንቅስቃሴ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለመጠቀም የጀመረችውን እንቅስቃሴ እደግፋለው አለ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በቪየና ኦስትሪያ እየተካሄደ ካለው 69ኛው የIAEA መደበኛ ጉባኤ ጎን…

የወባ መከላከያ ክትባት በሽታውን ለማጥፋት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወባ መከላከያ ክትባት በሽታውን ለማጥፋት በማለም ለተጀመረው ርብርብ ትልቅ እገዛ ያደርጋል አሉ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ። ዶ/ር ደረጄ የወባ መከላከያ ክትባትና የአልጋ አጎበር ስርጭትን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን…

በዕቅድ መመራት ለውጤት ያበቃው ተማሪ ደቻሳ ብርሃኑ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተማሪ ደቻሳ ብርሃኑ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ውስጥ አንዱ ነው። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪው ደቻሳ ጊዜውን በአግባቡ ጥናት…