Fana: At a Speed of Life!

አቶ አረጋ ከበደ በጎንደር እየተሰሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተሰሩ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የአማራ ክልል አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…

አየር መንገዱ በተለያየ ዘርፍ ያስለጠናለቸውን የበረራ ሰልጣኞች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 103 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በዚህም 41 አብራሪዎች፣  343 የአውሮፕላን ጥገና ባለሙያዎች፣ 524 የበረራ አስተናጋጆች እና 195 በትኬትና በሌሎች ዘርፎች…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ እንዲሁም በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ…

ሕዳሴ ግድብ የማንሰራራት ከፍታ መሸጋገሪያ ማማችን ነው – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቅ ለጀመርነው የማንሰራራት ከፍታ መሸጋገሪያ ማማችን ነው አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። "በሕብረት ችለናል" በሚል መሪ ሐሳብ ግድቡ በስኬት መጠናቀቅን…

ጠንካራ የስራ ባህልን ያዳበረ ትውልድ መገንባት ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአንድ ሀገር እድገትና ብልፅግና እውን መሆን በቴክኒክና ሙያ ጠንካራ የስራ ባህልን ያዳበረ ትውልድ መገንባት ያስፈልጋል አሉ። ከንቲባ አዳነች ይህን ያሉት የከተማ አስተዳደሩ ስራና ክህሎት…

የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሥስት ወራት በብርቱ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በዛሬው ዕለት በድምቀት ይካሄዳል። በውድድሩ ለፍጻሜ የበቁት ጴጥሮስ ማስረሻ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ እዮቤል ፀጋዬ እና ኤፍሬም ጌታቸው ብርቱ…

 የባሕል ዲፕሎማሲ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ባህልና ጥልቅ ጥበብ ለማሳየት ያለመ የባሕል ዲፕሎማሲ መድረክ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጨምሮ ሚኒስትሮችና መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት…

በህገወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር የተሰማሩ 123 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታገደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር ላይ የተሰማሩ 123 ተጠሪጣሪዎች የባንክ ሂሳብ እንዲታገድ ተደረገ። የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በዛሬው ዕለት እንዳስታወቀው፥ የተጠርጣሪዎቹ የገንዘብ እንቅስቃሴ ታግዶ የህግ ተጠያቂነት ለማረጋገጥ…

ወላይታ ድቻ እና አል ኢትሃድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ከአል ኢትሃድ ጋር ያለ ግብ አቻ ተለያይቷል። በውድድሩ ኢትዮጵያን የሚወክለው ወላይታ ድቻ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከሊቢያው አል ኢትሃድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በአቻ ውጤት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት፡- 1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) - የብሔራዊ ባንክ ገዥ 2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት…