Fana: At a Speed of Life!

ጆዜ ሞሪኒሆ የቤኔፊካ አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ የፖርቹጋሉ ክለብ ቤኔፊካ አሰልጣኝ መሆናቸው ይፋ ሆነ። ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ በቤኔፊካ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የሚያቆያቸውን የሁለት ዓመት ኮንትራት ተፈራርመዋል። ሞሪኒሆ ከዚህ ቀደም ሪያል ማድሪድ፣ ኢንተር ሚላን፣…

አየር መንገዱ በአገልግሎት ጥራትና ደንበኛ እርካታ ላይ የማይናወጥ አቋሙን በተግባር እያሳየ ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአገልግሎት ጥራት፣ በደንበኛ እርካታ እና በፈጠራ ላይ የማይናወጥ አቋሙን በተግባር እያረጋገጠ ነው አሉ የአየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። አየር መንገዱ እ.ኤ.አ በ2026 ለደንበኞች…

የ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል የፊታችን መስከረም 24 እና 25 ቀን ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 ቀን በሆረ ፊንፊኔ እና መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ ሀርሰዲ ይከበራል፡፡ የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት በሰጡት መግለጫ ÷ የኢሬቻ በዓል የምሥጋና፣ የአንድነት፣ የፍቅር እና የእርቅ በዓል መሆኑን…

የሕዳሴ ግድብ በአብሮነት የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን ማድረግ እንደሚቻል አሳይቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዳንኤል ዳምጠው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቅ በአብሮነት የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን ማድረግ እንደሚቻል አሳይቷል አሉ። የግድቡን መመረቅ አስመልክቶ 'በኅብረት ችለናል'…

አፋር የልማት ጮራ እየፈነጠቀበት ያለ የልማት አርበኞች ምድር ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፋር የልማት ጮራ እየፈነጠቀበት ያለ የልማት አርበኞች ምድር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በአፋር ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ የድጋፍና የደስታ መግለጫ…

የጤና ዘርፍ አገልግሎቶችን ዲጂታል ለማድረግ እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ዘርፍ አገልግሎቶችን ዲጂታል ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ስማርት ዲጂታል የጤና አቅርቦት ሰንሰለት ሶሉሽን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት…

የጤና መድህን አገልግሎት በፍትሃዊነት ለማድረስ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የጤና መድህን አገልግሎትን በፍትሃዊነት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ከአምርፍ ጤና አፍሪካ…

በኦሮሚያ ክልል በግብርና ዘርፍ ከ14 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሥራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በግብርና እና ግብርና ነክ ዘርፍ ላይ በተደረገ የሥራ ዕድል ፈጠራ ከ14 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሥራ ገብተዋል፡፡ በክልሉ የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ የሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ ታከለ ቤኛ ለፋና ሚዲያ…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በአፍሪካውያን ዘንድ መነቃቃትን ፈጥሯል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የይቻላል መንፈስን ከቃል ወደ ተግባር በመቀየር በአፍሪካውያን ዘንድ ዳግም መነቃቃትን ፈጥሯል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ የውጭ ግንኙነት…

የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኦሮሚያ ክልለ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጀሚላ ሲንብሩ የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ህዝብ ባህል መገለጫ መሆኑን…