Fana: At a Speed of Life!

የሳይበር ደህንነት መርሆዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመረጃ ሥርዓቶች ላይ ያለው ጥገኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ተቋማት ለሳይበር ጥቃት የነበራቸውን ተጋላጭነት እንዲጨምር ከማድረጉም በላይ የጥቃት ዘዴው ውስብስብ፣ ዓይነቱ ተለዋዋጭ እንዲሁም የሚያስከትለው ውድመት ከፍተኛ እየሆነ…

የኬንያ ምሁራን ለተፋሰሱ ሀገራት ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ስላለው ሕዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ምሁራን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለቀጣናዊ ትስስር እና ለናይል ተፋሰስ ሀገራት ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል አሉ፡፡ በአሜሪካ ዌበር ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ምሁር የሆኑት ጆን ሙኩም ምባኩ ለኬቢሲ ቴሌቪዥን እንዳሉት÷ ግድቡ…

በክልሉ በበጀት ዓመቱ ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን በካዳስተር ለመመዝገብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን በካዳስተር ለመመዝገብ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ። በቢሮው የካዳስተር ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ተሾመ ለፋና ዲጂታል…

የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ማክበሪያ ቦታዎችን ምቹና ንፁህ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ማክበሪያ ቦታዎችን ምቹና ንፁህ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ። የአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ አስተዳደር በጋራ በመሆን ከአጎራባች አካባቢዎች ለሚመጡ የበዓሉ…

ኢትዮጵያ በሴቶች የ3ሺህ ሜትር መሰናክል የነሐስ ሜዳልያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች የ3ሺህ ሜትር መሰናክል በሲምቦ አለማየሁ አማካኝነት ተጨማሪ የነሐስ ሜዳልያ አግኝታለች፡፡ በርቀቱ ከአትሌት ሲምቦ አለማየሁ በተጨማሪ ኢትዮጵያን የወከለችው ሎሚ ሙለታ 8ኛ ደረጃን በመያዝ…

በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ያገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 666 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን ነው ቢቢሲ የዘገበው፡፡ ለአምስት ዓመታት…

ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራት ብቸኛው መድሃኒት መደመር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራት ብቸኛው መድሃኒት መደመር ነው አሉ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በኦሮሚያ ክልል የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ከደስታ የተሻገረ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

የመደመር መንግሥት ድህነትን መፀየፍ ብቻ ሳይሆን ብልጽግናን ይመኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ድህነትን መፀየፍ ብቻ ሳይሆን ብልጽግናን ይመኛል አሉ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ መጽሐፍ በትናንትናው ዕለት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…

ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ለዘላለም ትኖራለች ብሎ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ካለ የሞተ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ለዘላለም ትኖራለች ብሎ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ካለ እርሱ የሞተ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት “የመደመር መንግሥት” መጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ…