የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው Yonas Getnet Sep 18, 2025 0 የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገንባት የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዲላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕዳሴ ግድብ ያሳየነውን አንድነት ሀገራዊ መግባባትን ለማጽናት ልንጠቀምበት ይገባል – አቶ ኡስማን ሱሩር Adimasu Aragawu Sep 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያሳየነውን አንድነትና ጽናት ሀገራዊ መግባባትን ለማጽናት ልንጠቀምበት ይገባል አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር። የሕዳሴ ግድብ መመረቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የተገነቡ አዳዲስ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ Hailemaryam Tegegn Sep 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የተገነቡ አዳዲስ ትምህርት ቤቶችና ማስፋፊያና ጥገና የተደረገላቸው ተጨማሪ መማሪያ ክፍሎች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ። ትምህርት ቤቶቹን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ መርቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና ታሪክ ተናጋሪ ብቻ ሳንሆን ታሪክ ሰሪም ሆነናል – አቶ ጥላሁን ከበደ Adimasu Aragawu Sep 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ታሪክ ተናጋሪ ብቻ ሳንሆን ታሪክ ሰሪም ሆነናል አሉ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የድጋፍና የደስታ መግለጫ ሕዝባዊ…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Sep 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሁለት ወራት በላይ በብርቱ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ ለፍጻሜ የበቁት ጴጥሮስ ማስረሻ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ እዮቤል ፀጋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተካሄዱ የድጋፍና ደስታ መግለጫ ሰልፎች ላይ የተላለፉ… Yonas Getnet Sep 18, 2025 0 👉 የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ምልክት፤ በትክክለኛ ጊዜ የተገነባ ዘመን ተሻጋሪ ቅርስ ነው፣ 👉 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሕብረ ብሔራዊነታችን እና የአንድነታችን መሠረት ፣ የውጭ ተጽዕኖ ያልበገረው ኢትዮጵያዊ አንድነት ላይ የቆመ ግድብነው፣ 👉 የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Sep 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ‘በኅብረት ችለናል’ በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የደስታ መግለጫ ሰልፍ የተለያዩ የሕብረተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር አራቱም መጽሐፍት ለነገ መንገድ የሚጠርጉ ናቸው – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) abel neway Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፉት አራቱም የመደመር መጸሐፍት አንዱ አንዱን የሚመራ አሁናዊውን የሚወስን ከትላንቱ የማይጣላ ለነገ መንገድ የሚጠርግ ነው አሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት ከፍተኛ አማካሪ ጋር ተወያዩ Abiy Getahun Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ በአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ…
ቴክ ኢትዮጵያ የኒኩሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ቁርጠኛ ናት – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) abel neway Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ለሁሉን አቀፍ ዕድገት የኒኩሌር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ቁርጠኛ ናት አሉ። በኦስትርያ ቬና እየተካሄደ በሚገኘው 69ኛው የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ…