Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ አካሂዶ በስኬት ካጠናቀቀ በኃላ በጉባኤው በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት…

የብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ ውይይት ከነዋሪዎች ጋር በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በውይይቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታና የብልፅግና ፓርቲ ስራ…

በሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የሚመክረው የህዝብ የውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ህዝባዊ መድረኩ የፈተናዎች ብዛት ከብልፅግና ጉዟችን አያስቀረንም በሚል መርህ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው።…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ አቅጣጫዎችን መነሻ ያደረገ የሕዝብ ውይይት ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎች፣ አቅጣጫዎችና አቋሞችን መነሻ ያደረገ የሕዝብ ውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በመድረኩም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር…

በድሬዳዋ የብልፅግና ፓርቲ ህዝባዊ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ̋"የፈተናዎች መብዛት ከብልፅግና ጉዟችን አያስቆመንም! በሚል መሪ ሃሳብ በድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ የተዘጋጀ ድህረ ጉባኤ የህዝብ ውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሀ ግብሩ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና…

በጋምቤላ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ድህረ ጉባዔ የህዝብ ውይይት መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአኙዋክ ብሄረሰብ ዞን በአቦቦ ወረዳ ከተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር የብልጽግና ፓርቲ ድህረ ጉባዔ የህዝብ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የጋምቤላ ክልል ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ በመድረኩ ላይ እንደተናገሩት ፥…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልፅግና ፓርቲ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር ህዝባዊ የውይይት መድረክ በቦንጋ እና በሚዛን አማን  ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ  የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ…

የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቋሞች ላይ የሚመክር የህዝብ ውይይት በአዳማ እና ጅማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቋሞች ላይ የሚመክር የህዝብ ውይይት በአዳማ እና ጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በአዳማ ከተማ እየተደረገ በሚገኘው መድረክ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች…

በአዲስ አበባ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በከተማ ደረጃ በብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ውሳኔዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የመክረ የህዝብ የውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…

በደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ድህረ ጉባዔ የህዝብ ውይይት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ድህረ ጉባዔ የህዝብ ውይይት በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቋሞች ላይ የጋራ ግንዛቤ መፍጠር የሚያስችል ህዝባዊ የውይይት መድረክ በአርባ ምንጭ…