Fana: At a Speed of Life!

የምክር ቤቱ አባላት የህገ መንግሥት የበላይነት እንዲረጋገጥና ህብረ ብሔራዊነትን ለማጠናከር ሊሰሩ ይገባል

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የምክር ቤቱ አባላት የህገ መንግሥት የበላይነት እንዲረጋገጥና ህብረ ብሔራዊነትን ለማጠናከር ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለስድስተኛው የፖርላማ ዘመን ለምክር ቤቱ አባላት ስልጠና…

በጌዴኦ ዞን የጣለው ከባድ ዝናብ በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን ይርጋ ጨፌ ወረዳ ጭቶ፣ ዶማርሶና ቡዱቅሳ በሚባሉ ቀበሌዎች በጣለው ከባድ ዝናብ የአንድ ሰዉ ህይወት ሲያልፍ 39 አባወራዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለፀ፡፡ የይርጋጨፌ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ዮሐንስ ታደሰ÷ ትናንት በጣለዉ…

በቲክ ቶክ 114 ሚሊየን ተከታዮች ያሉት – ካባኔ ላሜይ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ባለፈው ዓመት በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ በርካታ ዜጎቿ ከስራ ተፈናቅለው ነበር፡፡ ካባኔ ላሜይም በወረርሽኙ ምክንያት በጣሊያን፣ ሰሜን ቱሪም ውስጥ ከሚገኝ ፋብሪካ ከስራ የተቀነሰ ግለሰብ ነበር፡፡…

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል። ዶክተር ወርቅነህ ቦሌ አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ለማክበር አባገዳዎችንና አደ ሲንቄዎችን ጭምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የመጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስቀድመው በከተማዋ ታድመዋል፡፡…

የናይጄሪያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፍሬይ ኦኒዬማ በአዲሱ መንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ ለመታደም ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጪ…

የአማራ ክልላዊ መንግሥት ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኦሮሞ ሕዝብ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ። የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈው ሙሉ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡- የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከኦሮሞ…

የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለተፈናቀሉ ዜጎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከሰሜን ጎንደር ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች…

ድጋፍ ስለተደረገልን እስካሁን የከፋ ችግር አላጋጠመንም – በደሴ ከተማ የተጠለሉ ወገኖች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ህብረተሰቡንና ተቋማትን በማስተባባር እያደረገላቸው ባለው ድጋፍ እስካሁን ድረስ የከፋ ችግር እንዳልገጠማቸው በደሴ ከተማ የተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ተናገሩ። የአዋሽ ኮምቦልቻ ሐራ ገበያ ባቡር መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት…

ማሊ ከሩሲያ ሄሊኮፕተሮችን እና የጦር መሳሪያዎችን ተረከበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሊ ከሩሲያ ፌዴሬሽን የገዛቻቸውን አራት ሄሊኮፕተሮች እና የጦር መሳሪያዎች መረከቧን የአገሪቱ ወታደራዊ ምንጮች ገልጸዋል። የሄሊኮፕተሮቹ፤የጦር መሳሪያዎችና ጥይቶቹ ርክክብ የተካሄደው በማሊ እና በዋና ወታደራዊ አጋሯ…