በዘንድሮ 12ኛ ክፍል ፈተና 1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና 1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም አሉ።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)…