Fana: At a Speed of Life!

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ድንቅ መሰረት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የታሪካችን እውነተኛ እጥፋትና የኢትዮጵያ ማንሰራራት ድንቅ መሰረት አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ግድቡ ተጠናቅቆ ለምረቃ መብቃቱን በማስመልከት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና ምክትል…

ቶተንሃም ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቶተንሃም ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ በዌስትሃም ሜዳ በተደረገ ጨዋታ ፓፔ ሳር፣ ሉካስ ቤርጋቫል እና ሚኪ ቫን ዴ ቬን የቶተንሃምን የድል…

የሕዳሴ ግድብ መመረቅን ተከትሎ ነገ ለሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ የዋዜማ ትርዒት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ ለምረቃ መብቃቱን አስመልክቶ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ የዋዜማ የማርቺንግ ባንድ የሙዚቃ ትርዒት ተካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ እንዳስታወቀው÷…

ኒውካስል፣ ቦርንማውዝ እና ፉልሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስል፣ ቦርንማውዝ እና ፉልሃም ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ኒውካስል ዎልቭስን 1 ለ 0፣ ቦርንማውዝ ብራይተንን 2 ለ 1 እንዲሁም ፉልሃም ሊድስ ዩናይትድን 1 ለ…

የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ፋውንዴሽን ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ራዕይን ለማስቀጠልና ለህብረተሰብ የሚጠቅሙ ተግባራትን ለማከናወን የሚረዳ ፋውንዴሽን በስማቸው ተመስርቷል። የፋውንዴሽኑ ምክትል ፕሬዚዳንት ሃብታሙ ወንድሙ (ፕ/ር) በምስረታ ወቅት እንዳሉት፤ በፋውንዴሽኑ የተለያዩ…

የህዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቅን አስመልክቶ ለሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቅቆ መመረቅን አስመልክቶ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ። ለድጋፍ ሰልፉ የተወሰኑ መንገዶች ዝግ እንደሚደረጉ ያስታወቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ፤…

 የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ግቦችን ለማሳካት ከተባበሩት መንግስታት ጋር መስራቱን ይቀጥላል 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ግቦቹን ለማሳካት ከተባበሩት መንግስታት በትብብር መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ባካሄደው 79ኛ ጉባኤ ላይ ከአፍሪካ ህብረት ጋር…

በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎች ከቀረጥ እና ታክስ ነጻ እንዲገቡ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞተር ኃይል የሚንቀሳቀሱ ጀልባዎች ለአንድ ዓመት ከቀረጥ እና ከታክስ ነጻ ሆነው እንዲገቡ ተፈቅዷል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ለቱሪስት መዳረሻ የሚሆኑ የበርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች፣ የዱር…

አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መርሀ ግብር አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን 3 ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በሜዳው ኖቲንግሀም ፎረስትን ያስተናገደው አርሰናል ዙቢሜንዲ (ሁለት) እና ዮኬሬሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።

ኢትዮጵያ በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር የነሀስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ለሀገሯ የነሀስ ሜዳሊያ አምጥታለች። በውድድሩ ኬንያዊቷ አትሌት ቢያትሪስ ቼቤት…