Fana: At a Speed of Life!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በከተሞች ለማስፋፋት በትኩረት ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዲጂታል ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ በማዋል ቀልጣፍ አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ፡፡ ‎ርዕሰ መስተዳድሩ የሚዛን አማን መሶብ…

የሸካቾዎች የእውነት መንገድ… ዎራፎ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአያሌ ዓመታት ሸካቾዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር ከቱባው ባሕላቸው በተቀዳ ሀገር በቀል ዕውቀትና ጥበብ ሲሻገሩ ኖረዋል። በማስተዋል ችግርን ሲሻገሩ ከኖሩበት ባህላዊ ክዋኔዎች መካከል እውነትን ለማግኘት የሚሄዱበት የአውጫጭኝ ሥርዓት አንዱ ነው፡፡…

በሐረር ከተማ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ የወንዝ ዳርቻ ልማትን ተግባራዊ በማድረግ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በሐረር ከተማ በሚገኙ ወንዞች ላይ የወንዝ ዳርቻ ልማት ማከናወን…

በአፋር ክልል አርብቶ አደሮችን በግብርና ሥራ የማሳተፍ ሒደት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አርብቶ አደሮች በግብርና ሥራ በስፋት እንዲሰማሩ የተጀመረው ጥረት ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ ነው አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ መሐመድ አሊ ቢኢዶ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ከለውጡ በፊት በአፋር ክልል…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ጽናት ውጤት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነት እና ጽናት ውጤት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቁን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፓናል ውይይት…

ኢትዮጵያውያን የሰርከስ አርቲስቶች በአሜሪካ ጎት ታለንት ለ1 ሚሊየን ዶላር አሸናፊነት ይወዳደራሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 የአሜሪካ ጎት ታለንት እየተወዳደሩ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን የሰርከስ አርቲስቶች ቶማስ አለሙ እና ታምራት አያሌው ቲቲ ቦይስ ወደ ፍጻሜ ማለፍ ችለዋል። ቲቲ ቦይስ ከሌሎች 8 ተወዳዳሪዎች ጋር በመፋለም ነው 4 ተወዳዳሪዎች ብቻ…

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራች ሚኒስትር የሾመችው ሀገር…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አልባንያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራች ሚኒስትር በመሾም በዓለም የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤዲ ራማ ሙስናን ለመታገል በሚል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የተሰራች ሚኒስትር በካቢኔያቸው ማካተታቸው አነጋጋሪ…

ኢትዮጵያ የደመቀችበት የሄልሲንኪ የዓለም ሻምፒዮና ሲታወስ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ሌሊት በኋላ በጃፓን ቶኪዮ ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ በርካታ አትሌቶችም የኢትዮጵያ ስም እንዲናኝ፣ ሰንደቋም በዓለም አደባባይ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያስቻሉ ቀደምት አትሌቶችን ፈለግ ተከትለው…

እምቅ ሃብቶችን በማልማት የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጥረት ይደረጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እምቅ ሃብቶችን በማልማትና የጋራ እሴቶችን በማጎልበት የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጠናከረ ጥረት ይደረጋል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ አቶ ጥላሁን በክልሉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በርካታ ስኬቶች…

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተጠባቂ ጨዋታዎች ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሁለት ሳምንታት እረፍት በኋላ የማንቼስተር ደርቢን ጨምሮ በተጠባቂ የ4ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ይመለሳል፡፡ በ2026 የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ መርሐ ግብር ለየሀገራቸው ሲጫወቱ የሰነበቱ ተጫዋቾች ወደ ክለቦቻቸው…