Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና ኩባን ዘርፈ ብዙ ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ኩባ ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) በኩባ ሕዝቦች ወዳጅነት ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንትና የሀገሪቱ…

የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የፀጥታ መዋቅሩ ይጠናከራል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎በጋምቤላ ክልል ያለውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የፀጥታ መዋቅሩን የማጠናከሩ ተግባር ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። ወ/ሮ ዓለሚቱ በክልሉ የቦንጋ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም የሰለጠኑ የአድማ ብተና የፖሊስ አባላት ምረቃ…

ሁሉም ት/ቤቶች ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ማስተማር ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከመጪው መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የዘንድሮው ዓመት የመማር ማስተማር ሥራ ይጀመራል። ለ2018 የትምህርት ዘመን በየደረጃው ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ቁሳቁስን ጨምሮ የተለያዩ የዝግጅት ሥራዎች…

20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ በቶኪዮ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በነገው ዕለት በጃፓን ቶኪዮ ከተማ በይፋ ይጀመራል፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ከ800 ሜትር ጀምሮ እስከ ማራቶን ባሉ ርቀቶች እንዲሁም በእርምጃ ውድድር በሁለቱም ጾታ ትሳተፋለች፡፡ በውድድሩ የሚሳተፉ…

የሕዳሴ ግድብ መመረቅ የጋራ ስኬትን ከማሳየቱ ባለፈ የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጊዜ ያረጋገጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምረቃ መብቃቱ የኢትዮጵያውያንን የጋራ ስኬት ከማሳየቱ ባለፈ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጊዜ ያረጋገጠ ነው አሉ ምሁራን። በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ሙሉነህ ለማ…

ኪን ኢትዮጵያ በራሺያ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ የመጀመሪያውን መድረክ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኪን ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት የባህል እና የጥበብ መድረክ በሩሲያ ሴንትፒተርስበርግ ከተማ የመጀመሪያውን መድረክ አቀረበ፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች የሙዚቃ ትዕይንት እና የባህል አልባሳት ትዕይንት…

የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በመስቀል አደባባይ የብዙሃን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሂዷል። ‎"በህብረት ችለናል " በሚል መርህ በተካሄደው መድረክ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እና ነዋሪዎች ተሳትፈዋል።…

ኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከር ከሁሉም ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ናት አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማህዲ። የ60 ሀገራት የባህልና ኪነ ጥበባት ዘርፍ ሚኒስትሮች እና ተወካዮች የሚሳተፉበት፤ 11ኛው…

የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል በሚካሄደው የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ (ኮፕ 30) ላይ የአፍሪካውያን አጀንዳ የሚቀርብበት የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን በተሳካ ሁኔታ ጸድቋል፡፡ የአፍሪካ አየር ንብረት ለውጥ ጉባዔን መጠናቀቅ አስመልክቶ አፍሪካ ህብረት እና…

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች ለ2018 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን የደስታ እና የብልጽግና…