በአዲሱ ዓመት እስካሁን በተለያየ ምክንያት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ያልተሳተፉ አካላት እንዲሳተፉ ይሰራል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት እስካሁን በተለያየ ምክንያት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ያልተሳተፉ አካላት እንዲሳተፉ ለማድረግ ይሰራል አለ።
የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ በተጠናቀቀው 2017 የተከናወኑ ተግባራት…