ኢትዮጵያ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ወንድሞችን ሐቅ መቼም አታስቀርም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ኢትዮጵያ ግድቡን የገነባቸው ለመበልጸግና ለቀጣናው ብርሃን እንጂ በፍጹም ጎረቤት ወንድሞችን ለመጉዳት አይደለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ዳግማዊ ዓድዋ የሆነውና ኢትዮጵያውያን ሕብረ ብሔራዊነት…