Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ ኮደሮች ስልጠና ያጠናቀቁ ከ270 ሺህ በላይ ወጣቶች የምስክር ወረቀት ወስደዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደሮች ፕሮግራም እስከ አሁን ከ270 ሺህ የሚልቁ ወጣቶች ሥልጠናቸውን በማጠናቀቅ የምስክር ወረቀት መውሰዳቸው ተገለጸ፡፡ በመላ ሀገሪቱ ባለፉት 10 ወራት ከ800 ሺህ በላይ ወጣቶች ተመዝግበው ስልጠናቸውን በመከታተል ላይ…

የሪፎርሙ ዓላማ ተወዳዳሪ ምኅዳር መፍጠር ነው – አቶ ማሞ ምኅረቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተገበረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ዋና ዓላማ ለውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ምቹና ተወዳዳሪ ምኅዳር መፍጠር መሆኑን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስገነዘቡ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ አቶ ማሞ…

ከደንበኞች ዕውቅና ውጭ ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ወስዷል የተባለ ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ከተለያዩ ደንበኞች ዕውቅና ውጪ ወስዷል የተባለ ግለሰብ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ። የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ከፍተኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው፡፡…

በኢትዮጵያ የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ሃብቶችን ለማልማት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ሃብቶችን በይበልጥ ለማልማት በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ አስታወቁ፡፡ ዛሬ የተካሄደውን የጅኦ ቱሪዝም እና ጂኦ ፓርክ ወርክሾፕ አስመልክተው ሚኒስትሯ ለፋና ዲጅታል…

ሠላምን ለማረጋገጥ በሚሠራው ሥራ የዜጎች ሚና የጎላ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠላምን ለማረጋገጥ በሚሠራው ሥራ ዜጎች የጎላ ሚና እንዳለቸው ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ማኅበረሰቡን የሰላሙ ባለቤት ለማድረግ ያለሙ ውይይቶች…

ሐዋሳ ከተማ  አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሐዋሳ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ እስራኤል እሸቱ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሐዋሳ ከተማ ተከታታይ ሁለተኛ…

በአዲሷ የኢኮኖሚ ማዕከል ኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ አዋጭ ነው- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቂ የሰው ኃይልን ጨምሮ በርካታ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ያሏት አዲሷ የኢኮኖሚ ማዕከል ናት ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ ሚኒስትሯ ባደረጉት…

ካርሎ አንቼሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣሊያናዊው ካርሎ አንቼሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን መሾማቸው ይፋ ሆኗል፡፡ ሪያል ማድሪድ ከሪያል ሶሴዳድ የሚያደርገው የላሊጋው ጨዋታም በማድሪድ ቤት የመጨረሻ ኃላፊነታቸው እንደሚሆን ተገልጿል፡፡ አንቼሎቲ በፈረንጆቹ ግንቦት…

አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በባርሴሎና ለመቆየት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርሴሎናው አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆያቸውን ውል ለመፈረም ከክለቡ ጋር ተስማምተዋል፡፡ ከትናንት ምሽቱ የኤል ክላሲኮ ድል በኋላ ዩዋን ላፖርታን ጨምሮ የክለቡ አመራሮች ከአሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ እና ወኪላቸው ጋር…

ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት ስኬታማ ሥራዎች ተከናውነዋል- እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ዓመታት እንደ ሀገር ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት በርካታ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ ሚኒስትር ዴዔታው እንዳሉት፤…