ዓለምአቀፋዊ ዜና ኤለን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃርነት ስፍራውን አስረከበ abel neway Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃር የነበረው አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ የቀዳሚነት ስፍራውን በኦራክል ኩባንያ መስራች ላሪ ኤሊሰን አስረክቧል። አጠቃላይ 385 ቢሊየን ዶላር ሀብት የነበረው ኤለን መስክ እስከ ትናንትና ድረስ 101 ቢሊየን ዶላር…
ስፓርት የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በፊፋ ምዘና ተደረገለት Abiy Getahun Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም መጫወቻ ሜዳ በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ባለሙያ ምዘና ተደርጎለታል፡፡ ምዘናውን ያከናወነው የፊፋ ባለሙያ እንግሊዛዊው ኮሊን መጫወቻ ሜዳው ጨዋታ ለማከናወን ብቁ መሆኑን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከሲአይኤፍኤፍ የቦርድ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Abiy Getahun Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከችልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (ሲአይኤፍኤፍ) መስራች እና የቦርድ ሊቀመንበር ሰር ክሪስቶፈር ሆን ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ተጠናቀቀ abel neway Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ተጠናቅቋል። በማጠናቀቂያ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እንዳሉት፤ በጉባኤው የአየር ንብረት ጉዳይ ላይ ከመወያየት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት አዲስ ብስራት ይዘን መጥተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Hailemaryam Tegegn Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዋሪዎቻችንን እንግልት የሚቀንስ ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት በአዲሱ አመት አዲስ ብስራት ይዘን መጥተናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት አዲስ መሶብ የአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ ሰላምን የማጽናት ስራዎቹን አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Yonas Getnet Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአዲሱ ዓመት ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ሰላምን የማጽናት ስራዎቹን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2018 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባስተላለፉት የመልካም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ለአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Hailemaryam Tegegn Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ2018 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ ያለፈው ዓመት የግድባችንን ፍፃሜ አብስሮ በሁሉም ያቀድናቸው ተግባራት የነበረን አፈጻጸም መልካም…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ መሶብ ግልጽና ተደራሽ አገልግሎት የማረጋገጥ ቁርጠኝነታችንን የሚያንፀባርቅ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግልጽና ተደራሽ አገልግሎት የማረጋገጥ ቁርጠኝነታችንን የሚያንፀባርቅ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ በመዲናዋ አዲስ…
ቢዝነስ ከኦሮሚያ ሶቨሪን ፈንድ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የተደረሰው ስምምነት ወሳኝ ርምጃ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ abel neway Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኦሮሚያ ሶቨሪን ፈንድ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የተደረሰው የልማት ስምምነት ታላቅ ርምጃ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የክልሉ መንግስት ከሁለቱ ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታላይዜሸን ሥራዎችን በማሳለጥ ነገን የዋጀ አሠራር እናጠናክራለን – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Yonas Getnet Sep 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየመስኩ የጀመርናቸዉን የዲጂታላይዜሸን ሥራዎችን በማሳለጥ ነገን የዋጀ አሠራርና አደረጃጀት እናጠናክራለን አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳደሩ ‘ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ማድረግ’ በሚል መሪ…