Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል 38 ሺህ ተማሪዎች የምገባ ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የተጀመረው የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ-ግብር 38 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከሰው ተኮር የማኅበራዊ ብልጽግና…

ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ 10 ሠዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ ለኢትዮጵያ ቡና የማሸነፊያ ግቦቹን ከዕረፍት መልስ ዲቫይን ዋቹኩዋ እና ኦካይ ጁል አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ12 ሀገራትን አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። በዚሁ መሠረት በኢትዮጵያ የቬንዝዌላ፣ አልጄሪያ፣ ፈረንሳይ፣ የአውሮፓ ሕብረት፣ አርጀንቲና፣ ጀርመን፣ ናሚቢያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣…

በአፋርና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በነበረው ግጭት የተያዙ እስረኞች ልውውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ግጭት ለመፍታት የተጀመረውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ተይዘው የነበሩ አካላት እንዲቀላቀሉ በማድረግ በቆየው…

ሩሲያና ዩክሬንን ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ ተቀረጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማደራደር ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያዋቀሩት ቡድን ሁለቱን ወገኖች ለማሸማገል የሚያስችል መነሻ ሀሳብ መቅረጹ ተነገረ። በሶስት የዶናልድ ትራምፕ አዳራዳሪ የቡድን አባላቶች በተዘጋጀው መነሻ ሀሳብ ሀገራቱን…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሚሠሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የተመድ ዋና ተጠሪና የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ እና በኢትዮጵያ ከሚሠሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር በባለብዙ ዘርፎች የትብብር መስክ ዙሪያ ተወያይተዋል። ኢትዮጵያ እንደ ተመድ መሥራችነቷ…

ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የጎንደር ከተማ ኮሪደር ልማትና የፋሲል አብያተ-መንግስት ጥገና ሥራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በጎንደር ከተማ የሚከናወነውን ኮሪደር ልማት እና የፋሲል አብያተ መንግስት ጥገና ሥራን ጎብኝተዋል። ሃላፊዎቹ በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ላይ የተገኙ ሲሆን፥ በጉብኝታቸው የአጼ ፋሲል…

የሌላ አካል ይዞታን በሀሰተኛ ሰነድ በ700 ሚሊየን ብር ለመሸጥ የተደራደረው አትሌት በ3 ዓመት ከ4 ወር እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌላ አካል ይዞታን በሀሰተኛ ሰነድ በ700 ሚሊየን ብር ለመሸጥ በመደራደር የተከሰሰው አትሌት ድሪባ መርጋ በ3 ዓመት ከ4 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና የፓኪስታን የአቪዬሽን ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ አህሳን አሊ ማንጊ በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር በማስፋት…

የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት በዛሬው ዕለት አራተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በሶስተኛ መደበኛ ስብሰባው እንዲፈፀሙ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች መሠረት የተሠሩ ሥራዎችንና አስፈላጊ የሆኑ የኮሚቴ አደረጃጀቶች ላይ ተወያይቶ…