Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልልን ግብርና ማሸጋገር ሀገራዊ የብልጽግና ግብን ለማሳካት ትልቅ አቅም ነው  – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ግብርና ማሸጋገር ሀገራዊ የብልጽግና ግባችንን ለማሳካት ትልቅ አቅም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትሰስር ገጻቸው ÷ በዛሬው ዕለት የክልሉን ግብርና…

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ጅግጅጋ ከተማ ሲገቡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ አቶ አወል…

ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት1፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የባሕር ዳር ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፍቅረሚካኤል ዓለሙ በ90ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ…

የደሴ ከተማን የኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡ የኮሪደር ልማቱ ለከተማዋ እድገትና ለሕዝቡ ተጠቃሚነት አዲስ ምዕራፍን የከፈተ…

የእናቶችና ሕጻናትን ሞት ለመቀነስ የተጀመረው ሥራ እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የእናቶችና ሕጻናትን ሞት ለመቀነስ የጤና ሙያ ማህበራት የተጀመሩ ሥራዎችን እንዲያጠናክሩ የጤና ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ሐኪሞች ማህበር 33ኛ ዓመታዊ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር…

የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ የሚይዝ መተግበሪያ ወደ ሥራ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንገድ ትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ሥርዓት መተግበሪያ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱ ተገለፀ፡፡ መተግበሪያው ወደ ሥራ መግባቱን የፌዴራል ፖሊስ እና የመንገድ ደህንነትና መድህን ፈንድ አገልግሎት በጋራ በሰጡት መግለጫ ነው ያስታወቁት። የትራፊክ…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) አዲሱ ሊቀመንበር የኢጋድ የሚኒስትሮች…

በደንዲ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከግንደበረት ወረዳ ወደ ጊንጪ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በደረሰው አደጋም የ6…

 ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) መንግሥት ለሀገር በቀል ዕሴቶች ትኩረት መስጠቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለሀገር በቀል ዕሴቶች ትኩረት ሰጥቶ ለዓለም እንዲተዋወቁ እየሠራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 72ኛውን የቦረና አባ ገዳ የስልጣን ርክክብ ሥነ-ሥርዓት…

በኢትዮጵያ ፖስታ ተቀጥሮ ሲሰራ የተቋሙን ገንዘብ ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ተቀጥሮ ሲሰራ ከተለያዩ የክፍያ አይነቶች የተሰበሰበ ገንዘብን ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡ ተከሳሽ ዳንኤል አስራት ወ/ማርያም የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ…