Fana: At a Speed of Life!

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በጎዴ የተገነባውን የኮር ጠቅላይ መምሪያ ካምፕ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሶማሌ ክልል ጎዴ የተገነባውን የመከላከያ ሠራዊት የኮር ጠቅላይ መምሪያ ካምፕ መርቀው ከፍተዋል። የኮሩ ጠቅላይ መምሪያ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ የሠራዊቱን አኗኗር…

ባለ ብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት የቀረበው ጥያቄ በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገባ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ባለ ብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት የቀረበው ጥያቄ በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገባ ውሳኔ አስተላልፏል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…

ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ባንኩ ለማዕከሉ እየተካሄደ በሚገኘው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ነው ድጋፉን ያበረከተው። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የኋላ…

የኢትዮጵያ እና አውሮፓ ሕብረት ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ሕብረት መካከል ያለውን ትብብር እና ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ማጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ። በኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን በአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን የፕሮቶኮል ዋና ዳይሬክተር ፔርኒላ ሾውሊን ጋር…

የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ የፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶስተኛው ብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) የፈተና መስጫ ቀን ወደ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም መዘዋወሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ፈተናው መጋቢት 5 እንዲሰጥ ቀን ተቆርጦለት እንደነበር ያስታወሰው ሚኒስቴሩ÷ አንዳንድ ተፈታኞች…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክሕሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጁንግ ካንግ ጋር በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከአምባሳደር ጁንግ ካንግ ጋር…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጅግጅጋ ከተማ የጎርፍ ውሃ ማፋሰሻ ግንባታ የሥራ ሂደትን ጎበኙ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የጅግጅጋ ከተማ የጎርፍ ውሃ ማፋሰሻ ግንባታ የሥራ ሂደትን ጎብኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ በዝናብ ወቅት የሚከሰተውን ጎርፍ ለመከላከል እየተሰራ የሚገኘውን የጎርፍ ውሃ ለመቆጣጠር እና…

የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር ተመሰረተ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተካተቱበት የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር በይፋ ተመሰረተ። የማህበሩ የምሥረታ ጉባኤ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት በባሌ ሮቤ ተካሂዷል። ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲዎች በሚያካሄዱት…

ሐዋሳን ልዩ ውበት የሚያላብስ የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሐዋሳ ከተማ ልዩ ውበት የሚያላብስ የኮሪደር ልማት እየተሠራ እንደሚገኝ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በሐዋሳ ከተማ እየተሠራ የሚገኘውን የቀጣይ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ ጎብኝተዋል።…

ቻይና ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር ቼን ሀይ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ እድገትና ሽግግር ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ እና በቻይና ሚዲያ ግሩፕ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት በአዲስ…